Page 1 of 1
DIGITAL ETHIOPIA! SUPERAPP!
Posted: 14 Jun 2024, 22:16
by Horus
Re: DIGITAL ETHIOPIA! SUPERAPP!
Posted: 15 Jun 2024, 18:39
by Naga Tuma
ድንቅ ጅማሮ ነዉ። ለድንቅ ጅማሮ ስያሜ ሂስ መስጠት ይከብዳል።
ሳስብ ሱፐር የሚል ቃል እንደ ስሌቭ የሚለዉ ቃል ታሪክ የሚሆን ይመስለኛል።
ይህን ኣፕ ሰይመዉ ቢባል የመጡልኝ ሀሳቦች፥
SAPP (Self App)
IAPP (Integrated App)
ARAPP (All Rounded App)
Re: DIGITAL ETHIOPIA! SUPERAPP!
Posted: 15 Jun 2024, 20:09
by Horus
Naga Tuma wrote: ↑15 Jun 2024, 18:39
ድንቅ ጅማሮ ነዉ። ለድንቅ ጅማሮ ስያሜ ሂስ መስጠት ይከብዳል።
ሳስብ ሱፐር የሚል ቃል እንደ ስሌቭ የሚለዉ ቃል ታሪክ የሚሆን ይመስለኛል።
ይህን ኣፕ ሰይመዉ ቢባል የመጡልኝ ሀሳቦች፥
SAPP (Self App)
IAPP (Integrated App)
ARAPP (All Rounded App)
ምንም ችግር የለውም ፣ ቴክኖሎጂው አገር በቀል አይደለም ። ስለዚህ በራሱ እውነተኛ ስም ሱፐራፕ ነው መባል ያለበት ። የግእዝ ልሂቅ መተግበሪያ ማለት ነው ።ይህ ጽንስ እራሱ ማንም አያውቀም ! ቴክኖሎጂው የሌላ ስልጣኔ ካልቸር ስለሆነ!
Re: DIGITAL ETHIOPIA! SUPERAPP!
Posted: 16 Jun 2024, 13:12
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑15 Jun 2024, 20:09
Naga Tuma wrote: ↑15 Jun 2024, 18:39
ድንቅ ጅማሮ ነዉ። ለድንቅ ጅማሮ ስያሜ ሂስ መስጠት ይከብዳል።
ሳስብ ሱፐር የሚል ቃል እንደ ስሌቭ የሚለዉ ቃል ታሪክ የሚሆን ይመስለኛል።
ይህን ኣፕ ሰይመዉ ቢባል የመጡልኝ ሀሳቦች፥
SAPP (Self App)
IAPP (Integrated App)
ARAPP (All Rounded App)
ምንም ችግር የለውም ፣ ቴክኖሎጂው አገር በቀል አይደለም ። ስለዚህ በራሱ እውነተኛ ስም ሱፐራፕ ነው መባል ያለበት ። የግእዝ ልሂቅ መተግበሪያ ማለት ነው ።ይህ ጽንስ እራሱ ማንም አያውቀም ! ቴክኖሎጂው የሌላ ስልጣኔ ካልቸር ስለሆነ!
እነ ሱፐርማን፣ ሱፐርዉመንም ሃገር በቀል እንዳልሆኑ የታወቀ ነዉ።
Re: DIGITAL ETHIOPIA! SUPERAPP!
Posted: 16 Jun 2024, 13:28
by Union
ሆረስ የተማርኩ ነኝ የሚለው ቆጮ ገዝቼ ሆዴን የምሞላበት ገንዘብ መሸቀያ ፖስፖርት አገኘሁ ማለቱ ነው። እንጂ ምንም የተማረ ሰው አይምሮ የለውም። ለግል ጥቅሙ ብቻ ነው የተማረው። በተደጋጋሚ ያየነው ማንነቱ ነው። አድማ በታኝ ብለን የሰይምነው ለዛ ነው።
ምእራባዊያን ኢትዬጵያዊያንን በድጅታል ቁጥር መዝግበው የ666 አላማቸውን ለማሳካት በቢልዮን ዶላር መድበው የሚሰሩትን ስራ እንደ ስኬት የሚያወራ የተማረ መሀይም ነው።
እኛ የነጭ አሽከር ስልጣን ላይ ተቀምጦ ሀገሪቱን እየሸጠ የነጮቹን ፕሮጀክት አንቀበልም። ኢትዮጵያዊ መሪ ካልመጣ ድጅታልን አንቀበልም።
ህዝቡን በችግር እና በእርሀብ እየጨረሰ፣ ፖርክ ገንባ እና አታልል ብለውት በሰጡት ዶላር ፖርክ እየገነባ እርሀብ እና ጦርነት እንደሌለ ለማስመሰል የሚያብለጨልጨውን ብልጭልጭ ስኬት ነው ብሎ የሚለፍፍ ተማርኩ PHD ነኝ የሚል ከአንድ ገበሬ እኩል ማየት የማይችል የስነልቦና መሀይም ለቆጮ መግዣ ብቻ የተማረ ነው
Re: DIGITAL ETHIOPIA! SUPERAPP!
Posted: 16 Jun 2024, 13:40
by Union