Page 1 of 1

ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 14 Jun 2024, 17:52
by Axumezana
(1) ኢሳያስ አፈወርቂ፥ የኤርትራ፥ መሪና፥ የወልቃይትና፥ ራያ፥ አስመላሽ፥ ኬምይቴዎች፥ የበላይ፥ ጠባቂ፥ የትግራይ ጆነሳይድ፥ የበላይ፥ ፈፃሚ

(2) ደመቀ፥ ዘውዱ፥ የወልቃይት፥ አስመላሽ፥ ኮሚቴ፥ መሪና፥ የብልፅግና፥ አባል

(3) ዛጊድ፥ አብርሃ፥ የራያ፥ አስመላሽ፥ ኮሚቴ፥ የበላይ ጠባቂና፥ የብልፅግና፥ አባል፥

Re: ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 15 Jun 2024, 01:53
by Meleket
“የወያኔ የቦለቲካ ልሂቃን” በተለያዩ ኣጋጣሚዎች የዘረዘርካችውን ሶስቱን ሰዎች ከትግራይ ናቸው ትሉን ነበር
ስለሆነም "ኣስቆሮታዊው ይሁዳ የትግራይ ልጅ ነው ማለት ነውን?" :mrgreen: ብለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ኣንጠይቅህም።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
14 Jun 2024, 17:52
ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

(1) ኢሳያስ አፈወርቂ፥ የኤርትራ፥ መሪና፥ የወልቃይትና፥ ራያ፥ አስመላሽ፥ ኬምይቴዎች፥ የበላይ፥ ጠባቂ፥ የትግራይ ጆነሳይድ፥ የበላይ፥ ፈፃሚ

(2) ደመቀ፥ ዘውዱ፥ የወልቃይት፥ አስመላሽ፥ ኮሚቴ፥ መሪና፥ የብልፅግና፥ አባል

(3) ዛጊድ፥ አብርሃ፥ የራያ፥ አስመላሽ፥ ኮሚቴ፥ የበላይ ጠባቂና፥ የብልፅግና፥ አባል፥

Re: ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 15 Jun 2024, 03:09
by Axumezana
ደብተራ ይህችን፥ ቅኔ፥ መጥሐፉን፥ አንበህ፥ ተረዳት፤ እንደሰይጣን፥ ራስህን፥ መሾምህ፥ ይገርማል፤

Re: ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 15 Jun 2024, 03:39
by Meleket
እንዴት እንዴት ነው ቅኔ የምትዘርፈው ባክህ?

ተው ተው መንበረ ሰላማን እንዳታስቀይም! ለመሆኑ መንበረ ሰላማን ፓትሪያርኩና ሲኖዶሱ ናቸው ወይ ዬሾሟቸው ወይስ ከኣስቆሮታዊው ይሁዳ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው የመተካካት ሂደት ያፈራቸው ኣባቶች ናቸው ወዳጃችን? ባንተ ቤት ይህንም ቅኔ ትለው ይሆናል።

viewtopic.php?f=2&t=257086&start=20
:mrgreen:
Axumezana wrote:
15 Jun 2024, 03:09
ደብተራ ይህችን፥ ቅኔ፥ መጥሐፉን፥ አንበህ፥ ተረዳት፤ እንደሰይጣን፥ ራስህን፥ መሾምህ፥ ይገርማል፤

Re: ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 15 Jun 2024, 08:27
by Abere

Axumezana
ትንሽ ምክር ለመለገስ ያህል ነው። ለእርስህ ሰላም እና ዕረፍት ታገኝ ዘንድ የትግራይ ህዝብም የየግሉን ኑሮ በሰላም ይቀጥል ዘንድ ይህን የራያ፤ወልቃይት፤ ሁመራ ጉዳይ ከአንጎልህ አውጣው። በቃ! ሆድህ እያወቀ ከእንግድህ የአማራ ህዝብ ያለፉትን 33 አመታት የተጓዘባቸውን እሾሃማ መንገዶች መጓዝ እንደማይችል ነው። አገር የጋራ ነው - ኑሮ የግል ነው። የአማራ እና የትግራይን ህዝብ እየጎዳህ -የኦሮሙማን ህልም እያሳካህ ያለህ ሰው ነህ። ኢትዮጵያን እንጅ ክልል እና ጎጥ ተጨንቀህ አምጠህ ለመውለድ ትፈልጋለህ። ክልል ታስወርዳለህ እንጅ አትወልድም። ክልልም ይፈርሳል፤ ህገ-መንግስት ይወለዳል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም የሰላም ዕንቅልፍ ይተኛል- ተባይ ኦነግ እና ወያኔ ይጠፋሉ።

Re: ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 15 Jun 2024, 09:24
by Selam/
አሜን!
Abere wrote:
15 Jun 2024, 08:27

Axumezana
ትንሽ ምክር ለመለገስ ያህል ነው። ለእርስህ ሰላም እና ዕረፍት ታገኝ ዘንድ የትግራይ ህዝብም የየግሉን ኑሮ በሰላም ይቀጥል ዘንድ ይህን የራያ፤ወልቃይት፤ ሁመራ ጉዳይ ከአንጎልህ አውጣው። በቃ! ሆድህ እያወቀ ከእንግድህ የአማራ ህዝብ ያለፉትን 33 አመታት የተጓዘባቸውን እሾሃማ መንገዶች መጓዝ እንደማይችል ነው። አገር የጋራ ነው - ኑሮ የግል ነው። የአማራ እና የትግራይን ህዝብ እየጎዳህ -የኦሮሙማን ህልም እያሳካህ ያለህ ሰው ነህ። ኢትዮጵያን እንጅ ክልል እና ጎጥ ተጨንቀህ አምጠህ ለመውለድ ትፈልጋለህ። ክልል ታስወርዳለህ እንጅ አትወልድም። ክልልም ይፈርሳል፤ ህገ-መንግስት ይወለዳል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም የሰላም ዕንቅልፍ ይተኛል- ተባይ ኦነግ እና ወያኔ ይጠፋሉ።

Re: ሶስቱ፥ የአስቁሮቱ ይሁዳ የልጅ ....ልጆች፤

Posted: 15 Jun 2024, 09:47
by Selam/
የአስቁሮቱ ይሁዳ በዚያች በተቀደሰች ምሽት ጨው ደፍቶ በሸይጣን ገቢ እንደተደረገው ሁሉ፣ ሴሰኞቹ ወያኔዎችም ፣ ታቦተ-ፅዮንን ረግጠው ፈለገ-ግዮንን ለማፍረስ ሲጎመዡ እግር እግራቸውን ተቆምጠው ድርብ ተመፅዋች ሆነው ቀሩ። የሃጥያት እንጀራ ስለማያጠግብ፣ ዛሬም እንደገና ዐሲዳቸውን እየረጩ በተረፈቻቸው መላስና ቆራጣ ክርን ወደ መቀበሪያቸው ስፍራ እንደ እባብ እየተሳቡ ነው።