መንዜ፣ የደሜ ደሞዜ፣ የእንገቴ መቀኛ፣ አስመላሽ የወዜ!
Posted: 13 Jun 2024, 20:58
የወንድ ጥግ አማራ፣
መንዜው ባለአደራ
እራመደው የለነዴ
ቀብረር ብዬ ኮራ
አይዞኝ አማራ
አለልህ መንዜው
የንጋት ኮኮብ አውራ
ደማቅ የፀሀይ ጮራ
መንዜው ባለአደራ
መንዜው ባለአደራ
እራመደው የለነዴ
ቀብረር ብዬ ኮራ
አይዞኝ አማራ
አለልህ መንዜው
የንጋት ኮኮብ አውራ
ደማቅ የፀሀይ ጮራ
መንዜው ባለአደራ