Page 1 of 1

ሻቦም ወግ ደረሰዉ ና ኢንተርኔት አስገባ!

Posted: 12 Jun 2024, 08:39
by DefendTheTruth
ኤቪያ ሄዶ ስለ ስማርት ሲቲ፣ ስማርት ቴክኖሎጂስ እና የመሳሰሉት ና ሰማ ና ለእኔም አስገቡልኝ አላቸዉ አሉ፣ ኢሺ ጥሩ ነዉ፣ እንተርኔት አላችዉ ግን ስሉት ደንግጦ በቦታዉ ላይ ደርቆ ቀረ አሉ። ወዲያዉ ወደ አገር ቤት በረረ ና፣ በአስቸኳይ አስገቡልኝ፣ ያለበለዚያ አብዪ ልቀድመኝ ነዉ ማለት ነዉ ብሎ ትዕዛዝ አስተላለፍ አሉ፣ ለዚህ ነዉ አሁን ሩጫዉ።