ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።
Posted: 10 Jun 2024, 09:09
በጊዜ ተሳፈር፣ ቦኋላ ከተቀደምክ መድረስ ያቅተሓል ና። የጉዞዉ መዳረሻ እሩቅ ልሆን ይችላል፣ መስመሩን እንዳይስት ሁሉም ይረበረባል። የጋራ ትልም ይኑራን። ተንስ ተራመድ፣ ክንድህን አበርታ!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!Abere wrote: ↑10 Jun 2024, 17:27DDT ለምን ይሆን 4 ኪሎ ብቻ መብራት በመብራት የሆነው? መብራት ድምቀት ለመስጠት ብቻ ሳይሆን በየጉራንጉሩ ሊፈጸም የሚችለውን ወንጀል ለመከላከል ጭምርም ነበር። ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ ደግሞ ምንም ride ( Addis Ababa's - Uber) መንቀሳቀስ አይችልም - ዝርፊያ እና አፈና ስለበዛ አይመስልህም? ውብ ከተማ ለመሆን ደግሞ የውጭ ገጽታ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበት ነው - ሰላም እና መረጋጋት። መልክ ቢያምር ፀባይ ያጠፋው የለም ወይ እንደተባለው። አዲስ አበባ በእውነቱ ሰላም ያጣች ከተማ እንጅ ሰላም ያላት አይደለችም። Addis Ababa becomes beautiful when the entire Ethiopia is beautiful and peaceful, until that happens Addis Ababa's beautify is fake.
DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2024, 06:19አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!Abere wrote: ↑10 Jun 2024, 17:27DDT ለምን ይሆን 4 ኪሎ ብቻ መብራት በመብራት የሆነው? መብራት ድምቀት ለመስጠት ብቻ ሳይሆን በየጉራንጉሩ ሊፈጸም የሚችለውን ወንጀል ለመከላከል ጭምርም ነበር። ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ ደግሞ ምንም ride ( Addis Ababa's - Uber) መንቀሳቀስ አይችልም - ዝርፊያ እና አፈና ስለበዛ አይመስልህም? ውብ ከተማ ለመሆን ደግሞ የውጭ ገጽታ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበት ነው - ሰላም እና መረጋጋት። መልክ ቢያምር ፀባይ ያጠፋው የለም ወይ እንደተባለው። አዲስ አበባ በእውነቱ ሰላም ያጣች ከተማ እንጅ ሰላም ያላት አይደለችም። Addis Ababa becomes beautiful when the entire Ethiopia is beautiful and peaceful, until that happens Addis Ababa's beautify is fake.
ስለ ሰላም ማጣቱ እኔም ሰምቼአለሁ፣ እኔም ያደኩበት ሰፈር እንደዚያዉ ሰላም አጥቷዋል። ሕዝቡም አንዴ ተሰብስቦ የመንግስት ተወካይ መጥቶ አነጋግሮዋቸዉ፣ ለምንድነዉ ሰላም ያጣነዉ፣ መንግስት ለምን አይጠብቀንም እኛ እኮ ወጥተን መግባት አቅቶናል ብሎ የመንግስት በለስልጣኑ ላይ የጥያቄ መዓት አወረደበት አሉኝ። እናስ የመንግስት ኃላፊዉ ምን ብሎ መለሰላቸዉ ብዬ ጠየኩኝ። የመንግስት ኃላፊዉ ሁሉን ጥያቄ በአንዲት አጭር ጥያቄ (ጥያቄን በጥያቄ) ዘግቶት ሄደ አሉኝ።
የመንግስት በለስልጣኑ ጥያቄዉም፣ "ታዲያ እኛ እንድንጠብቃችዉ ከፈለጋችዉ ለምንድነዉ የምያሸብሩኣችዉን ዉስጣችዉ ሸሽጋችዉ የምትደብቁኣቸዉ፣ አሳልፋችዉ እንደመስጠት?" ብሎ መለሰላቸዉ አሉኝ። ሕዝቡም ለዚህ መልሱን አጥቶ በለፈለፈ አፉ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉኝ።
ታዲያ ጨወታዉ ማን ጋ ይመስለሃል? In whose court is the ball now, Aberu?
DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2024, 06:19
አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!

ይገርማል፣ በአንድ በኩል መንግስት አይደለም አገሩን የምቆጣጠረዉ ትለናለህ፣ (ፋንዶ ነዉ እንጂ ለማለት ነዉ) በዚያዉ በተናገርክበት አፍህ ደግሞ መለስ ትልና መንገስት ሰላሙን ማስጠበቅ አልቻለም ትለናለህ።Abere wrote: ↑11 Jun 2024, 10:11DDT,
-- አንተን እያስጨነቀህ ያለው አዲስ አበባ ዛሬ ነገ በፋኖ እጅ ትወድቃለች የሚለው ጉዳይ ይመስለኛል። አዲስ አበባ ከተማ እንጅ አገር አይደለም። አገር ለማየት ከፈለግህ ከአዲስ አበባ መውጣት ይኖርብሃል። እውነቱ ግን ከአዲስ አበባ ወደ ክፍለ ሀገር መሄድ አትችልም። በአውሮፕላን እንጅ በእግር ወይም በካሚዎን አይቻልም - በጦርነት ታጥሯል። በአንተ ሂሳብ የአገሪቱ ስንት ፐርሰንት ነው ሰላም ያገኜው? መልሱን ለአንተ ሰጥቻለሁ።
--- ህዝብ እጅግ ሰላም ተርቧል። ሰላም እንደ እንጀራ እና ውሃ ነው የተራበው የተጠማው። ህዝብ ስልህ ይህ ጎሳ ወይም ያጎሳ እያልኩ አይደለም - ሁሉም። የወያኔ እና የኦንግ ክልል ወይም የጎሳ ፓለቲካ አንገሽግሾታል - በአፍንጫችን ይውጣ ነው እያለ ያለው። አብይ አህመድ ታሪክ በመስራት ስሙን ለማስጠራት ከፈለገ ህንጻ ቀለም በመለቅለቅ ወይም የገና መብራት በየጎዳናው ማብለጭለጭ ሳይሆን ይህን ህዝብ ያፋጀ፤የለያዬ፤ ለስደት እና ለሞት የዳረገ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት እንድቀየር ታሪካዊ መስዋዕትነት መክፍል ነበር። እርሱም ሆነ አማካሪዎቹ ግን የማይረቡ በመሆናቸው ታሪኩን አበላሽቶ በመጨረሻም ታሪክ ይሆናል። አንተ እራስህ ለገንዘብ እንጅ ለእውነት ስላላደርክ ውሸት ትነዛለህ። ህዝብ ነቅቷል - የነቃ ህዝብ ሰነፍ መሪውን ይበላል።
--- ሌላው ስለ 4ኪሎ ስታወራ አብዝሃኛው የአዲስ አበባ ክፍል ደግሞ በሻሻ ሁኗል። በእርግጥ አዲስ አበባ መታደስ እና መገንባት የግደታ አለባት። ሁሉንም በአንድ ጀንበር ግን እውነት አይመስልም። ምናልባትም የተበላሸውን የድሮውን ፕላን ለማፈርስ ገንዘብ እንደጠየቀ እና ህዝብ እንዳፈናቀለ ሁሉ ይህ በድንገት አዲስ አበባን በሙሉ መቆፈር በመጨረሻ አዲስ የተሰራውን ለማፍረስ ሌላ ወጭ ይጠይቅ ይሆናል። Urban rehabilitation is necessary as long as there equity and fairness. But if it discriminates one and privileged another, that is not rehabilitation but destruction.
DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2024, 06:19
አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!
ስለ ሰላም ማጣቱ እኔም ሰምቼአለሁ፣ እኔም ያደኩበት ሰፈር እንደዚያዉ ሰላም አጥቷዋል። ሕዝቡም አንዴ ተሰብስቦ የመንግስት ተወካይ መጥቶ አነጋግሮዋቸዉ፣ ለምንድነዉ ሰላም ያጣነዉ፣ መንግስት ለምን አይጠብቀንም እኛ እኮ ወጥተን መግባት አቅቶናል ብሎ የመንግስት በለስልጣኑ ላይ የጥያቄ መዓት አወረደበት አሉኝ። እናስ የመንግስት ኃላፊዉ ምን ብሎ መለሰላቸዉ ብዬ ጠየኩኝ። የመንግስት ኃላፊዉ ሁሉን ጥያቄ በአንዲት አጭር ጥያቄ (ጥያቄን በጥያቄ) ዘግቶት ሄደ አሉኝ።
የመንግስት በለስልጣኑ ጥያቄዉም፣ "ታዲያ እኛ እንድንጠብቃችዉ ከፈለጋችዉ ለምንድነዉ የምያሸብሩኣችዉን ዉስጣችዉ ሸሽጋችዉ የምትደብቁኣቸዉ፣ አሳልፋችዉ እንደመስጠት?" ብሎ መለሰላቸዉ አሉኝ። ሕዝቡም ለዚህ መልሱን አጥቶ በለፈለፈ አፉ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉኝ።
ታዲያ ጨወታዉ ማን ጋ ይመስለሃል? In whose court is the ball now, Aberu?
DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2024, 11:48ይገርማል፣ በአንድ በኩል መንግስት አይደለም አገሩን የምቆጣጠረዉ ትለናለህ፣ (ፋንዶ ነዉ እንጂ ለማለት ነዉ) በዚያዉ በተናገርክበት አፍህ ደግሞ መለስ ትልና መንገስት ሰላሙን ማስጠበቅ አልቻለም ትለናለህ።Abere wrote: ↑11 Jun 2024, 10:11DDT,
-- አንተን እያስጨነቀህ ያለው አዲስ አበባ ዛሬ ነገ በፋኖ እጅ ትወድቃለች የሚለው ጉዳይ ይመስለኛል። አዲስ አበባ ከተማ እንጅ አገር አይደለም። አገር ለማየት ከፈለግህ ከአዲስ አበባ መውጣት ይኖርብሃል። እውነቱ ግን ከአዲስ አበባ ወደ ክፍለ ሀገር መሄድ አትችልም። በአውሮፕላን እንጅ በእግር ወይም በካሚዎን አይቻልም - በጦርነት ታጥሯል። በአንተ ሂሳብ የአገሪቱ ስንት ፐርሰንት ነው ሰላም ያገኜው? መልሱን ለአንተ ሰጥቻለሁ።
--- ህዝብ እጅግ ሰላም ተርቧል። ሰላም እንደ እንጀራ እና ውሃ ነው የተራበው የተጠማው። ህዝብ ስልህ ይህ ጎሳ ወይም ያጎሳ እያልኩ አይደለም - ሁሉም። የወያኔ እና የኦንግ ክልል ወይም የጎሳ ፓለቲካ አንገሽግሾታል - በአፍንጫችን ይውጣ ነው እያለ ያለው። አብይ አህመድ ታሪክ በመስራት ስሙን ለማስጠራት ከፈለገ ህንጻ ቀለም በመለቅለቅ ወይም የገና መብራት በየጎዳናው ማብለጭለጭ ሳይሆን ይህን ህዝብ ያፋጀ፤የለያዬ፤ ለስደት እና ለሞት የዳረገ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት እንድቀየር ታሪካዊ መስዋዕትነት መክፍል ነበር። እርሱም ሆነ አማካሪዎቹ ግን የማይረቡ በመሆናቸው ታሪኩን አበላሽቶ በመጨረሻም ታሪክ ይሆናል። አንተ እራስህ ለገንዘብ እንጅ ለእውነት ስላላደርክ ውሸት ትነዛለህ። ህዝብ ነቅቷል - የነቃ ህዝብ ሰነፍ መሪውን ይበላል።
--- ሌላው ስለ 4ኪሎ ስታወራ አብዝሃኛው የአዲስ አበባ ክፍል ደግሞ በሻሻ ሁኗል። በእርግጥ አዲስ አበባ መታደስ እና መገንባት የግደታ አለባት። ሁሉንም በአንድ ጀንበር ግን እውነት አይመስልም። ምናልባትም የተበላሸውን የድሮውን ፕላን ለማፈርስ ገንዘብ እንደጠየቀ እና ህዝብ እንዳፈናቀለ ሁሉ ይህ በድንገት አዲስ አበባን በሙሉ መቆፈር በመጨረሻ አዲስ የተሰራውን ለማፍረስ ሌላ ወጭ ይጠይቅ ይሆናል። Urban rehabilitation is necessary as long as there equity and fairness. But if it discriminates one and privileged another, that is not rehabilitation but destruction.
DefendTheTruth wrote: ↑11 Jun 2024, 06:19
አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!
ስለ ሰላም ማጣቱ እኔም ሰምቼአለሁ፣ እኔም ያደኩበት ሰፈር እንደዚያዉ ሰላም አጥቷዋል። ሕዝቡም አንዴ ተሰብስቦ የመንግስት ተወካይ መጥቶ አነጋግሮዋቸዉ፣ ለምንድነዉ ሰላም ያጣነዉ፣ መንግስት ለምን አይጠብቀንም እኛ እኮ ወጥተን መግባት አቅቶናል ብሎ የመንግስት በለስልጣኑ ላይ የጥያቄ መዓት አወረደበት አሉኝ። እናስ የመንግስት ኃላፊዉ ምን ብሎ መለሰላቸዉ ብዬ ጠየኩኝ። የመንግስት ኃላፊዉ ሁሉን ጥያቄ በአንዲት አጭር ጥያቄ (ጥያቄን በጥያቄ) ዘግቶት ሄደ አሉኝ።
የመንግስት በለስልጣኑ ጥያቄዉም፣ "ታዲያ እኛ እንድንጠብቃችዉ ከፈለጋችዉ ለምንድነዉ የምያሸብሩኣችዉን ዉስጣችዉ ሸሽጋችዉ የምትደብቁኣቸዉ፣ አሳልፋችዉ እንደመስጠት?" ብሎ መለሰላቸዉ አሉኝ። ሕዝቡም ለዚህ መልሱን አጥቶ በለፈለፈ አፉ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉኝ።
ታዲያ ጨወታዉ ማን ጋ ይመስለሃል? In whose court is the ball now, Aberu?
አረ ለመሆኑ እንዴት ነዉ ተቆጣጠርን የምትሉን ታዲያ፣ የራሳችዉን ሰላም ማስጠበቅ እንኳ ሳትችሉ?
ያቺ ወሮበላ ያረጀች ና የፈጀች ሳለም ተብዬዋ ጉጠት ከአንተ ትሻላለች አሁንስ።
ሕዝቡ ፋኖን ከመረጠ መብቱ ነዉ፣ የሕዝቡን ሰላም ግን መንግስት ማስጠበቅ አለበት ትለናለች፣ ይህች ቆፍዳዳ ቆሞ ቀር አሮጊት፣ እፍረት የምባል አልተፈጠረባትም፤ ገቢያ ላይ ቆማ ትለፋደዳለች፣ ትሸረሙጣለች፣ ወደ አገኘችዉ ሁሉ ትሄዳለች።