Page 1 of 1

ቦኋልተኛዉ፣ ቦኋልተኛዉ ዮናስ ብሩ

Posted: 09 Jun 2024, 17:55
by DefendTheTruth
ቦኋልተኛዉ፣ ቦኋልተኛዉ ዮናስ ብሩ
ተዉ ያዉራ ምን እንዳያመጠ ነዉ ነገሩ

አምባሳደር ታዬ ጉድ ሰሩት ሰዉዬዉን አዲስ ስምም ሰጡት
ሰዉዬዉ የለመደ ቦኋልተኛ ነዉ ና ያዉራበት ተዉት አሉ ፕሮፌሰሩም ደገሙት

ሁለቱም በስምምነት ሰዉዬዉ ያዉራበት ተዉት፣ ብሎ ደመደሙት።
ከአሁን ቦኋላ ይህ ነዉ መጠሪያዉ ብሎ ሰየሙት፣ ቦኋልተኛ ነዉ አሉት።