አስከሪ ስለ ጦርነት እና ነፃነት ምንነት ስለማያውቅ፣ ጦርነት ማለት መተኮስ ይመስለዋል።
መተኮሱን እማ ሁሉም ይተኩሳል.......አለ አማራ 
Re: አስከሪ ስለ ጦርነት እና ነፃነት ምንነት ስለማያውቅ፣ ጦርነት ማለት መተኮስ ይመስለዋል።
ሲገፈትርህ እንጂ ሲታገልህ አታየውም ማለት አንዱ ይሄ ነው። ዋና ዋና ትርጉሙን ብታውቁ ምንአባታቹ ልትሆኑ ነበር።፡እራሳችሁን ከፎቅ ትፈጠፍጡት ነበር