Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

እየወረደ ሳለ እየዘለቀ ሲመስል መውደቁን ልብ በል!

Post by Union » 09 Jun 2024, 01:47

ይቺ የባንኮኳ ሽርሽር፣ የገባው 110 ሺህ ኦሮሙማ ከተበላ ቦሀላ መሆኑ ምን ያህል አየር እንዳስፈለጋቸው ማሳያ ነው

ደስታ እንደሆነ ኢንጅርታ ነው :lol:

የለም አባዬ... ዝም ብሎ የመጨረሻዋን ቀን መጠበቅ ነው ኑሮአቸው :lol: