Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16719
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የአብይ ባለ ነጭ ቦኔት ተማረከ

Post by Misraq » 06 Jun 2024, 14:39

.
.
.
በነገራችን ላይ ለአማራ ሕዝብ አደገኛ የሆነው በውስጡ የበቀለው ባለ ነጭ ቦኔት ነው፥፥ ይህ ግለሰብ አብይ አህመድን ሲያወድስ የነበረ ሲሆን አሁን በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሎአል፥፥

ፍርድ ምን ይሁን ትላላችሁ


https://x.com/TMA1961/status/1798739163354980407