Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Cigar
Senior Member
Posts: 12360
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

16 years young Lily Yohannes…..

Post by Cigar » 05 Jun 2024, 07:02

……magic on display in the USA women national team game against South Korea with a 3-0 win with a beautiful goal from the youngest ever USA player Eritrean 🇪🇷 beautiful and very talented Lily.
By the way yes there is an Ethiopian girl player in the team as a good defender, a man might she looks. LOL.
East Africa representing well to the ungrateful USA ‘govt’ in a bizarre way. At least in the perspective of Eritrean’s like me eyes.


Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: 16 years young Lily Yohannes…..

Post by Selam/ » 05 Jun 2024, 08:37

ትምባሆ - የሃገሬን ስም በብልግና ስላነሳህ መልስ እሰጥሃለሁ።

ምንም ጥያቄ የለውም፣ ልጅቷ ድንቅ ነች። ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች። Good for her because I am a big fan of US women national team. የአንተ ኡኡታና ጫጫታ ግን የመነጨው ባዶነትህንና አናሳነትህን የሚያካክስልህ ፍርፋሪ ያገኘህ ስለመሰለህ ነው። ሻቢያ ልጅቷን ልክ ለአሜሪካ በመዋጮ እንደ ሰጠቻት አስመስለህ መሳልህም ጠጣር ካድሬ መሆንህን ያሳያል።

እዚህ ተወልደውና አድገው ለአሜሪካ ብሄራዊ ቡድንም ክለብም የሚጫወቱት ኢትዮጵያውያኖችም ኤርትራውያኖችም ለወላጆቻቸው ሀገር ምንም የሚፈይዱት ነገር የለም። በቃ ሄደዋል፦ ለዚህም ነው እኛ እንደ ውቅያኖስ የሰፋንና እንደ ከዋክብት የበዛን ኢትዮጵያውያኖች ስንጥር የሚያክሉ ኮኮቦች ብቅ ጥልቅ ባሉ ቁጥር ጩኸት የማንፈጥረው። ውለታ ቢስ ቆረቆንዳ ስለሆንክ ነው እንጂ በቅድሚያ የልጅቷን አባት አሳድጋና አስተምራ ለዚህ ያደረሰችውን ኢትዮጵያን ከዚያም ለልጅቷ ዕድል የሰጧትን ሆላንድንና አሜሪካን ተንበርክከህ ማመስገን ነበረብህ። ሻቢያ ከሃገራቸው እንዲሰደዱ አደረገቻቸው እንጂ ለነእሱ እዚህ መድረስ ምንም አስተዋፅዖ አላደረገችም። ገፊ!


Post Reply