-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Two Classic Agames in Action Videos from the Past!
ድሮ ትውልድ አገሬ ትግራይ እያለሁ ቡዙ ተጋሩ ዎገኖቻችን ካረብ አገር እጃቸውን ተቆርጠው ሲመለሱ አይ ነበርና ስጠይቃቸው ውጊያ ላይ የደረሰባቸው የአካል ጉዳት መሆኑን ሲያጫውቱኝ <<ትግራይ ትስዕር!>> እያልኩ በኪሴ የያዝኩትን ገንዘብ በሙሉ አውጥቼ ስሰጣቸው አስታውሳለሁ። ሲበዛ የዋህ ነኝ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ