.
.
በዚህ ንግግር ፋኖ የዓብይ ዓህመድን ፍርንጭት (ሁለት የቆለጥ ፍሬ) እንደያዘበት ያሳያል። ለምሳሌ
1 -- ስለ ሕገመንግስት መቀየርና አለመቀየር ተንትኗል። በትንታኔው ሕገመንግስቱን ለመቀየር ሁሉም ኢትዬጵያዊ ካልተሳተፈ አንቀበልም። ጥቂት ሃይሎች በራሳቸው የሚያመጡትን አትቀበሉ ይላል። ሕገ መንግስቱን እቀይራለሁ ያለው አማራ ፋኖ ነው። ታድያ ዓብይ እየተርበተበተ ከአሁኑ ተቃዋሚ ሚና መጫወት መጀመሩ ስልጣን በፋኖ እንደሚነጠቅ ማመኑን ነግሮናል።
2 -- ስለልሙጡና ባለኮከቡ ሰንደቅ አላማም በተመሳሳይ ተንተባትቦ ተናግሯል። አሁንም ስለሰንደቅ አላማው መቀየር እንደተቃዋሚ ሲጨነቅ ማየቱ ሰውየው የመንግስቱ ሃይለማርያም አይነት የስንብት ኑዛዜ ላይ እንዳለ ያሳያል።
ብዙ ማለት ይቻላል። ለግዜው ግን ይህ በቂ ነው። ዋናው ነገርና ደጋፊዎቹ ራሳቸውን መጠየቅ ያለባቸው ከላይ የተዘረዘሩት ለእናንተ ወቅታዊ ናቸው ወይ? ለዓብይ ወቅታዊነታቸው የሽንፈት ፅዋውን እየጠጣ ስለሆነ ነው። ለናንተስ?