Re: ለአብይ ብር ሊሰጡ ቀርቶ ለራሳቸውም የላቸው። ነጫጭቦች እና አረቦቹ የቀለጠ ጦርነት ላይ ናቸው። አሪፍ ነው
ፋኖ ቢገፋ ባይገፋ መጀመሪያ መቀመጫዬን አለች አሜሪካ አብይ ብር ላኪ ሲላት 
Re: ለአብይ ብር ሊሰጡ ቀርቶ ለራሳቸውም የላቸው። ነጫጭቦች እና አረቦቹ የቀለጠ ጦርነት ላይ ናቸው። አሪፍ ነው
ኦህዴድ is unlucky compared to TPLF. The world is very busy in their affairs as you said brother union