Page 1 of 1

ለሰላማዊ የምክክር መድረክ የሚቀረቡ ጥይቄዎች

Posted: 02 Jun 2024, 13:37
by Union
1. ሁለት (2) ሚልዬን ኦሮሞውች በአንድ አመት ውስጥ
ተገደለዋል በፋኖ አመራሮች ሪፖርት መሰረት። መቼ ነው
ምንግስት ለቤተሰቦቻቸው መርዶ የሚያረዳው። ወያኔ እንኳን
በአቅሟ የትግራይን ህዝብ በየአደባባዩ
ሰብስባ መርዶ አርድታ አስለቅሳ የእርዳታ ምግብም
አከፋፍላቸው ጨርሳለች። መቼ ነው መንግስ ተመሳሳይ
እርዳታ እና የአደባባይ መርዶ የሚይከናውነው። ተጥያቂነት
እን ሀላፊነትን መውሰድ የሰላም ጅማሮ ነው

2. ካሳስ መቼ ነው ለሟች ቤተሰቦች የሚከፈላቸው። ጡረታስ
መቼ ነው ለልጆቻቸው የሚከበርላቸው

3. መንግስት ሰላምን ለማስፈን እና ለትግራይ ህዝብ የጥሞና
ግዜ ለመስጠት ሰራዊቱን ከትግራይ በማስወጣት
ትግራይ ውስጥ አንፃራዊ ሰላም እንዳስገኘ፣ ከአማራ ክልል
ለምን ሰራዊቱን አያስወጣም፣ ብትክክል መንግስት ሰላምን
ከፈለገ እና እንደፕሪቶርያ ስምምነት ከፋኖጋ ማድረግ ከፈለገ
እና፣ሰላምን ለኢትዮጵያ ህዝብ መስጠት ከፈለገ።

4. አብይ እና ሽመልስ መንግስት ለአንድ ብሄር የቆመ
መሆኑን በተደጋጋሚ ገልፀውልናል፣ ሽመልስ ብዙ ግዜ
ይህህን አቋም አንፀባርቋል። አብይ ሰሞኑን ወለጋ ሄዶ
የኦሮሞን ህዝብ ነፃ አውጥተናል። ግን ነፃ ይወጣነውን ህዝብ
ነፃነቱን ሊቀሙ እየመጡ ነው ያለው ንግግር ኢትዮጵያ ውስጥ
የአንድ ብሄር መንግስት እንጂ መላ ኢትዮጵያ ህዝብን
የሚወክል መንግስት እንደሌለ አውቀናል። የሰላም ምክክሩ
በሰላም ሁላችንንም የሚወክል መንግስት እንዴት መመስረት
ይቻላል የሚል ውይይት ያስፈልገዋል

5. በኦርሞ መንግስት እና በፋኖ መካከል እየተደረገ ያለው
ጦርነት እኛ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን ቀውስ ውስጥ ከቶን
የእለት ከለት ኑሯችንን መግፍት ተስንናል። እነኚህ ሁለት
ሀይሎች መቼ ነው ችግራቸውን በውይይት ፈተው እኛም ሰላም
የምናገኘው። እኛንም በናንተ መሀል ጣልቃ እንድንገባ ህዝባዊ
የምክክር መድረክ እያልቹ እየበጠበጣችሁን ነው።

Re: ለሰላማዊ የምክክር መድረክ የሚቀረቡ ጥይቄዎች

Posted: 02 Jun 2024, 13:51
by Union
You are welcome to add more questions. The OLF oromuma is inviting the people to ask questions in the name of peace

Re: ለሰላማዊ የምክክር መድረክ የሚቀረቡ ጥይቄዎች

Posted: 02 Jun 2024, 14:37
by Union