Page 1 of 1

በ10 ቀን ውስጥ አማራን እንደመስሳለን ብሎ 3 ቀን ሲቀረው የአማራ ፖለቲካ እስረኞችን ፈታ። የገባው 110ሺህ OLF oromuma 110ግዜ ጮሆ ሲኦል ግብቶ ቀረ ማለት ነው?

Posted: 02 Jun 2024, 11:18
by Union
አሜን በዬ ገለቴ :lol:

Re: በ10 ቀን ውስጥ አማራን እንደመስሳለን ብሎ 3 ቀን ሲቀረው የአማራ ፖለቲካ እስረኞችን ፈታ። የገባው 110ሺህ OLF oromuma 110ግዜ ጮሆ ሲኦል ግብቶ ቀረ ማለት ነው?

Posted: 02 Jun 2024, 11:24
by monty8888
በአማራ አዲስ አበባ ውስጥ ከ10 ቀናት በፊት የኦሮሚያ ፖለቲካ አገልግሎት የ110 ሺህ ኦልስ ግብቶ በሲኦል ግብቱ ላይ ተሽከርካሪ በሆነው አገራት በአለም አቀፋዊ ውጤት ላይ ፈቃደኞችን መፍታት ነው። ይህ ግብት ከገባው 110ግዜ ቀረበው ሲኦል አድርጎ ማለት ነው።

Re: በ10 ቀን ውስጥ አማራን እንደመስሳለን ብሎ 3 ቀን ሲቀረው የአማራ ፖለቲካ እስረኞችን ፈታ። የገባው 110ሺህ OLF oromuma 110ግዜ ጮሆ ሲኦል ግብቶ ቀረ ማለት ነው?

Posted: 02 Jun 2024, 12:46
by Misraq
ዓብይ አህመድ ለሕወሃት አመራሮች ከአንዴም አምስት ግዜ የ72 ሰዓት እጅ ስጡ አዋጅ አስነግሮ ነበር። ከዛ ስህተቱ የተማረው ዓብይ አህመድ አሻሽሎት ለፋኖ በተደጋጋሚ የ10 ቀን ልደመስሳችሁ ነው አዋጅ ውጤት ያመጣ አይመስልም።