Page 1 of 1

የአብይን ጆከር ፖለቲካ ግራ ሲያጋባህ ሁልግዜም ሽመልስን ስማው

Posted: 01 Jun 2024, 00:44
by TGAA
የሽመልስ ያዙኝ ልቀቁኝ ወደ መንቦቅቦቅ ተሸጋግሯል ፡ አንድ ሚሊዮን አዘጋጅቻለሁ ፤ እኔም እዘምታልሁ ፉከራ ፤ እስከ አብይ ያልተነካ ጦር አለኝ ቀረርቶ ፤ የመንግሱቱን እንደ ቴዎድሮስ እራሴን ቀላለሁ ፉለላ ማለቂያው ላይ የሚሰሙ ዘራፎች ናቸው ፡፡ የማይነጋ መስሏት .....።