Page 1 of 1
አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ !
Posted: 31 May 2024, 21:47
by Horus
Re: አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ !
Posted: 01 Jun 2024, 04:44
by DefendTheTruth
አቤት ምኞት፣ የክፋት ምኞት፣ ኢንጅነር ስለሺ ምክንያት ይኖራቸዉ ይሆናል፣ ከላቸዉም ለሕዝቡ ማሳወቁ ይደገፋል፣ ለሕዝቡ ያስፈልጋል ከተበለ፤ ክፉ ለምስማት ቋምጠናል ብሎ በአደባባይ መለፈፍ ግን እኩዪነት እንጂ ሌላ ምንም ትርጉም የለዉም፣ የፈጠራ አርዕስት በመጠቀም!
እኩዮች!
እርጉሞች!
Those who came with the idea and those who are recycling this as a news worthy are all shameless creatures, they will never draw a lesson of their life.
Re: አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ !
Posted: 01 Jun 2024, 07:14
by Union
የውታፍ ነቃዬች ሚድያ
