Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by DefendTheTruth » 30 May 2024, 15:44

አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች! ይቅርታ ማለቷ ነዉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40335
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by Horus » 30 May 2024, 15:58

አይ ዲዲቲ

የፖለቲካ ፈስ! የፖለቲካ ቅኔ ምታውቀው ይህን ያክል ነው?!! ይህ አምባሳደር ለአል ማሪያም ስድብ መልስ ነው የሰጠው! ለዊሊያም ሩቶ እስለ 4 ቢሊዮን፣ ልድገመው 4 ቢሊዮን ዶላር ካሸከመ በኋላ አንድ የለማኝ ሳንቲም ፣ ልድገመው 5 ሳንቲም በቁሙ ነው የወረወረልህ ! ይህ እንደ አል ማሪያም የቤት ባሪያ ብሎ ከመሳደብ የባሰ ስድብና ንቀት ነው ። አንተን መሰል አላዋቂዎች ናቸው ነጋ ጠባ የፖለቲካ ንፍጥ የሚለቀልቁን! ኢግኖራሙስ!
:lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by DefendTheTruth » 30 May 2024, 16:16

Horus wrote:
30 May 2024, 15:58
አይ ዲዲቲ

የፖለቲካ ፈስ! የፖለቲካ ቅኔ ምታውቀው ይህን ያክል ነው?!! ይህ አምባሳደር ለአል ማሪያም ስድብ መልስ ነው የሰጠው! ለዊሊያም ሩቶ እስለ 4 ቢሊዮን፣ ልድገመው 4 ቢሊዮን ዶላር ካሸከመ በኋላ አንድ የለማኝ ሳንቲም ፣ ልድገመው 5 ሳንቲም በቁሙ ነው የወረወረልህ ! ይህ እንደ አል ማሪያም የቤት ባሪያ ብሎ ከመሳደብ የባሰ ስድብና ንቀት ነው ። አንተን መሰል አላዋቂዎች ናቸው ነጋ ጠባ የፖለቲካ ንፍጥ የሚለቀልቁን! ኢግኖራሙስ!
:lol: :lol: :lol:
Did Blinken send the message of good wish on the occasion of "National Day" last year to the "Ethiopian people", like he did this year?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by DefendTheTruth » 30 May 2024, 16:25

Fiyameta wrote:
30 May 2024, 16:06
:P :P :P :P
ሻቦዉ፣ እርር፣ ቅጥል ብንን ድብን፣ ጋና ምን አይታችዉ፣ ይቀጥላል።

ለዘመነ ካሳይ እናንተ ናችዉ፣ አትደራደር፣ እስከ መጨረሻዉ እዋጋለሁ በል እንጂ ብላችዉ፣ መይክራፎን ይዞ የዘባረቀዉ ይባላል። እናንተን ያመነ ጉም የዘገነ።

እስኪ የኤሪትሪያን አየር መንገድ አጋረን? ወይስ እንዲህ የምባል ነገር የላችዉም?

ሁሉም ፌክ! ሰዉዬም ራሱ ፌክ ነዉ፣ ለዚህ ነዉ የማይሞተዉ፣ ዕድሜዉን ጨርሶ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40335
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by Horus » 30 May 2024, 16:30

DDT,
America knew that Ethiopia had already deleted May 28 from its history and sent that message to [ deleted ] the idiotic Oromuma in 4kilo. It was an insult which you are incapable of grasping. Did Abiy celebrate May 28th?

Horus
Senior Member+
Posts: 40335
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by Horus » 30 May 2024, 16:34

DefendTheTruth wrote:
30 May 2024, 16:25
Fiyameta wrote:
30 May 2024, 16:06
:P :P :P :P
ሻቦዉ፣ እርር፣ ቅጥል ብንን ድብን፣ ጋና ምን አይታችዉ፣ ይቀጥላል።

ለዘመነ ካሳይ እናንተ ናችዉ፣ አትደራደር፣ እስከ መጨረሻዉ እዋጋለሁ በል እንጂ ብላችዉ፣ መይክራፎን ይዞ የዘባረቀዉ ይባላል። እናንተን ያመነ ጉም የዘገነ።

እስኪ የኤሪትሪያን አየር መንገድ አጋረን? ወይስ እንዲህ የምባል ነገር የላችዉም?

ሁሉም ፌክ! ሰዉዬም ራሱ ፌክ ነዉ፣ ለዚህ ነዉ የማይሞተዉ፣ ዕድሜዉን ጨርሶ።
YES, BOEING'S AFRICAN HQ IN ETHIOPIA IS VERY, VERY HUGE!!!! BUT REMEMBER EAL IS A CENTURY OLD ETHIOPIAN PRIDE- HAS NOTHING TO DO WITH OROMUMA'S IDENTITY SEEKING DRAMA ! YES, BOEING CHOSE ETHIOPIA OVER SOUTH AFRICA AND KENYA!!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን እያባበለች ነች!

Post by DefendTheTruth » 30 May 2024, 16:44

Horus wrote:
30 May 2024, 16:34
OROMUMA'S IDENTITY SEEKING DRAMA ! YES, BOEING CHOSE ETHIOPIA OVER SOUTH AFRICA AND KENYA!!!
Actually, it is no more Oromuma by now, it has been upgraded to "Black Nazi" by your pals. How did you miss out that?

Post Reply