Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሞትን አስቆማለሁ ብሎ፣ ሞትን አግስፎ የምመለሰዉ ጉደኛዉ ፋንዶ።

Post by DefendTheTruth » 30 May 2024, 08:57

ስሰብከን የነበረዉ የአማራ ሕዝብን ሞት አስቆማለሁ የምል ጩሐት ነበር፣ ነፍጥ አንስቶ ወደ ጫካ ሄደ ና እጅግ የላቀ ቁጥር ያለዉን የአማራ ሕዝብን ፈጀዉ፣ ሞትን አስቆማለሁ ብሎን ሄደ ና ይበልጡኑ ገደለ።

"በሰባኣዊ ጉዳት ረገድ በመጠን ና በስፋቱ ከወስድነዉ፣ ከሌላዉ ክልል ጋር የምወዳደር አይደለም"፣ አቶ ከበደ አረጋ፣ የክልሉ ፕረዝዳንት።

የሕልዉና አደጋ ተገረጠበት ብሎ ለፈፈ፣ ምክንያቱ ስባል አማራ በኦሮሚያ ክልል እየተገደለ ነዉ ብሎ ለፍፎ አስለፈፈ። መብቴዉ ገዳዮችን መግደል ነዉ አለን፣ ነፍጡን አነሳ፣ ጦርነት አዋጀ፣ በጦርነቱም ሄደ ና እዋጋለታለሁ ያለዉን ሕዝብ ፈጀዉ።

የፋንዶዉ ጉዳይ የምገርም ብቻ ሳይሆን፣ ሎጅክ የማይፈታዉ ፍጥረት!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሞትን አስቆማለሁ ብሎ፣ ሞትን አግስፎ የምመለሰዉ ጉደኛዉ ፋንዶ።

Post by DefendTheTruth » 30 May 2024, 09:03

If killing a lesser number of people is told as a genocide on a world stage, then what is the term used to tell about the killing of more number of people of the same? What is the next stage after Genocide?

https://www.ethiopia-insight.com/2024/0 ... o-flee-to/

They also abused the information platform Wikipedia to propagate their falsehood and then ended up incriminating themselves first and foremost, this is Faandoo.

https://en.wikipedia.org/wiki/Persecuti ... ara_people

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሞትን አስቆማለሁ ብሎ፣ ሞትን አግስፎ የምመለሰዉ ጉደኛዉ ፋንዶ።

Post by DefendTheTruth » 31 May 2024, 12:12

ምን እሱ ብቻ፣ እያሸነፋም ወደ ኋላ የምያፈገፍግ ጉደኛ፣ ታዕምረኛ ፍጡር፣ በየ ቀኑ ይገላል፣ ይማርካል፣ ይፈጀላ፣ ገሎ ይገንዛል፣ ወደ ፊት ግን አይሄድም፣ ቦታን አይቆጣጠርም፣ ምን አይነት ጉደኛ የዘመኑ እንቆቅልሽ መሰላችዉ?


Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሞትን አስቆማለሁ ብሎ፣ ሞትን አግስፎ የምመለሰዉ ጉደኛዉ ፋንዶ።

Post by Wedi » 31 May 2024, 13:31

DefendTheGalla

ፋኖ የጋላ ጦርን እየማረከ እንደ ከብት እየነዳው ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!! የጋላ ጦር ወደ አማራ ክልል መግባት እንጅ መውጣት አይችልም!!


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በመብረቁ ክፍለ ጦር የተማረኩ የአገዛዙ የሰራዊት አባላት!!…

ድል ለአማራ ህዝብ!!

:P :P
Please wait, video is loading...

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሞትን አስቆማለሁ ብሎ፣ ሞትን አግስፎ የምመለሰዉ ጉደኛዉ ፋንዶ።

Post by DefendTheTruth » 31 May 2024, 14:24

Misraq wrote:
31 May 2024, 13:25
ምነዉ ወደ ኋላ ተመልሳችዉ አሁንም እየገደልን ነዉ የምትሉን፣ ገድለን ገንዝነዋል ና ለመቃብር እንድትመጡ ብላችዉ ጥሪ ከስተላለፋችዉ ቦኋላ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሞትን አስቆማለሁ ብሎ፣ ሞትን አግስፎ የምመለሰዉ ጉደኛዉ ፋንዶ።

Post by DefendTheTruth » 12 Jun 2024, 13:17

አማራ ላይ የተቃጠዉን የሕልዉና አደጋ እመክታለሁ ብሎን የሄደዉ ጉድ የአማራን ሕልዉና እስከነ ድምጥማጡ ልያጠፋ ተቀርቦዋል፣ ተማሪዉ እንዳይማር፣ ገብሬዉ እንዳያርስ፣ ነገዳዉ እንዳይነግድ፣ ሰዉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ ኑሮዉን እንዳያሻሽል አግዶታል፣ ሐብት ያፈራዉን በአደባባይ ዘርፎታል፣ ከሁልም በላይ ደግሞ የወደ ፊቱ ትዉልድ የሕብረተሰቡ ሸክም ሆኖ እንድኖርና የወደፊቱን የሕዝብ ዕጣ ፋንታን አጨልሞታል፣ በአጭሩ የሕዝቡ ሕልዉና ላይ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦዋል።
ማይም የሚፈጥር ማይም
ዛሬ የሚሰጠውን የ8ኛ ክፍል ፈተና የአማራ ክልል ተማሪዎች እንዳይፈተኑ ጃውሳ ሲቀሰቅስም ሲያስፈራራም ነበር። ለምን? ቢባል። ማይም የሚፈጥር ማይም ስለሆነ።

ለክልሉ ስለሚያስብለት ማይም ይፈጥርለታል። ለሕዝቡ ስለሚያስብለት ልጆቹን ወደ ኋላ ያስቀርለታል። ለብሔሩ ስለሚቆረቆር ድንቁርናን ያስፋፋለታል።

ዓላማ የሌለውን ጦርነት የሚዋጋ ማይም ብቻ ነው። የራሱን አካባቢ የጦር ሜዳ የሚያደርግ ማይም ብቻ ነው። ዕድገትን በቀለሃ፣ ልማትን በምንሽር፣ ሥልጣኔን በጥይት የሚለካ ማይም ብቻ ነው። የማይም ዓላማ ደግሞ የባሰ ማይም መፍጠር ነው።
ጃውሳ ማለት ማይም የሚፈጥር ማይም ነው።

Post Reply