Page 1 of 1

ኡኛ ተጋሩ ለምን በማንነታችን እናፍራለን? ለምን ተጋሩ ነን ለማለት እንሸማቀቃለን?

Posted: 27 May 2024, 19:48
by Digital Weyane
በትግራዋይ ማንነታችን እንዳንኮራ እና መቆጣጠር በማንችለው ነገር ስንጨነቅ ጊዜአችንን እና ጉልበታችንን እናባክናለን። ጭንቀት ማለት መለወጥ የማይቻለውን ነገር ደጋግሞ መሞከር ማለት ነው፣ እሱም አይምሮን በማወክ በሰውነት ላይ አደገኛ በሽታን ሊያመጣ ይችላል። የሳይኮሎጂ ባለሙያ እርዳታ ያስፈልገናል። :roll: :roll:

Re: ኡኛ ተጋሩ ለምን በማንነታችን እናፍራለን? ለምን ተጋሩ ነን ለማለት እንሸማቀቃለን?

Posted: 27 May 2024, 20:14
by Axumezana
Ascari boy,

Who is calling himself Tigrinya instead of Tigrewai?

Re: ኡኛ ተጋሩ ለምን በማንነታችን እናፍራለን? ለምን ተጋሩ ነን ለማለት እንሸማቀቃለን?

Posted: 27 May 2024, 20:36
by Digital Weyane
በውክልና ጦርነቱ አካላቸውን የጎደለ ተጋሩ ዎገኖቻችን ቁስላቸው ሳይደርቅ በክራንች እያነከሱ ከትግራይ ዎደ አዲስ አበባ የመከራ ጉዞ ተጉዘው ስለ ማንነታቸው ሲጠየቁ ሰዉ ምን ይለኛል በሚል ፍራቻ ትግራዋይ ነኝ ለማለት አይደፍሩም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: ኡኛ ተጋሩ ለምን በማንነታችን እናፍራለን? ለምን ተጋሩ ነን ለማለት እንሸማቀቃለን?

Posted: 28 May 2024, 00:29
by Digital Weyane
በወያኔ ምክንያት ኡኛ ተጋሩ የበታችነት ስሜት ስላዳበርን ለዘላለም የፈረንጆችን ጥቅም አስጠባቂ ጎስቋላ ባሪያዎች ከመሆን የዘለለ ህይወታችን ምንም ትርጉም የለውም። :roll: :roll:

በፈረንጆች አገር አንዲት ውሻ ከሞተች በየሚድያው ሀዘናቸውን ይገልፃሉ። በትግራይ ለፈረንጆች ጥቅም ሲባል የአንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች ህይወት በውክልና ጦርነት ውስጥ እንደ ቅጠል ሲረግፍ ሚድያዎቹ ተቆርቁረውና አዝነው አይዘግቡትም። ከዚህ የምንረዳው ነገር ቢኖር የትግራዋይ ህይወት ምንም ዋጋ የሌለው ህይወት ነው። :cry: :cry: :cry: :cry: