Page 1 of 1
North Korea of Africa !
Posted: 27 May 2024, 04:35
by Axumezana
Re: North Korea of Africa !
Posted: 27 May 2024, 07:59
by Selam/
አክሱምን እንደ እንጭጩ ዓብይ ዝም ብለው ካዳመጡት ፣ በፈሴ ትኩሳት ተስፈንጥሬ ጨረቃ ላይ መሰቀል እችላለሁ ይላል።
እውነት እንንነጋገር ከተባለ የኤርትራ ክልል ከዛሬ ሃምሳ ዓመት ጀምሮ የተከናነበችው የቼ ጉቬራ ኮሚኒስታዊ ካባ ከቀይ ባህር ተነስቶ ተከዜ ወንዝ ይደርሳል። ስለዚህ ትህነግ የትግራይ ህዝብ ጀርባ ላይ ያለማንም ከልካይ ለግማሽ ምዕተ ዓለም እንደ መዥገር ተጣብቃ ስታበቃ ፣ የሻቦን ክልል ብቻ ነጥላ የአፍሪካዋ ሰሜን ኮርያ ብላ መሳለቋ ፣ ‘አመድ በዱቄት ይስቃል’ የሚባለውን ተረት ያስታውሰኛል።
‘የጐረቤት ሌባ ቢያውቁት ይስቃል ባያውቁት ያሰጋል’ እንደሚባለው ሁለቱ ዕርጎሞች ህዝባቸውን በጥላቻና ችግር ቆልፈው ፣ እርስ በእርሳቸው እየተፎጋገሩና እየተናቆሮ ትውልድ አልፎ ትውልድ ተተክቷል፣ አሮጌ ክዋክብቶች ሞተው አዳዲስ ክዋክብቶች ተከስተዋል። ድንክዬ ሁላ፣ እደጉ!