ሆረስን እድሜ ልኩን ያጃጃሉት እነዚህ ናቸው
Posted: 26 May 2024, 21:09
.
.
.
ወንድማችን ሆረስ የሚኩራራበት የኢህአፓ ታሪኩ ያው እንደምናየው የተጃጃለበት ታሪኩ እንደሆነ ይረዳው ይሆን፥፥
የሚያሳዝነው ሆረስና ጉዋደኞቹ በእርጅናቸው ተሰባስበው ቢራ እያጋጩ ታሪካቸውን በሚሰልቁበት በእውቀት ተበልጠው ለሌላው ስልጣን እና ግብ እድሜያቸውን እና ሕይወታቸውን ገብረው የተቀረውም በደርግ ታድነውና ተሰደው ያሳለፉት ሕይወት ነው፥፥
እድሜ ልኩን ማገልገል የማይሰለቸው ሃይል ቢኖር ኢህአፓና ውላጆቹ ናቸው፥፥ ብአዴንም ሆነ ኢዜማ ግንቦት የኢህአፓ ልጆችና የልጅ ልጆች ናችው፥፥ ተራቸው ሆኖ አሁን ኦሮሙማን ያገልግላሉ
ኢህአፓ የገማ ታሪክ ነው ያለው