Page 1 of 1

<<አሜሪካ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሰላም እንድናደርግ አትፈቅድልንም።>> የሕወሃቱ አባዲ ዘሞ ልጅ

Posted: 25 May 2024, 14:11
by Digital Weyane
የሕወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አባል እና የቀድሞ የኤፈርት ሥራ አስኪያጅ የነበረው አባዲ ዘሞን ልጅ መዘክር ዛሬ ባደረገው ቃለ መጠይቅ <<አሜሪካ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሰላም እንድናደርግ አትፈቅድልንም። ኤርትራውያንን በጠላትነት ከማየት ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም>> ፣ የሚል ንግግር አድርጓል። :roll: :roll:
ስር የሰደደ ባንዳነት። ከዘር ወደ ዘር የሚተላለፍ በሽታ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: <<አሜሪካ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሰላም እንድናደርግ አትፈቅድልንም።>> የሕወሃቱ አባዲ ዘሞ ልጅ

Posted: 25 May 2024, 14:54
by Digital Weyane
የሱንዴ እርዳታ ለማግኘት ስንል ባሪያ ሆነን ለመኖር መርጠናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: <<አሜሪካ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሰላም እንድናደርግ አትፈቅድልንም።>> የሕወሃቱ አባዲ ዘሞ ልጅ

Posted: 25 May 2024, 16:13
by Fiyameta
I thought you guys were "the spiritual center of the world." HAHAHAHAHAHAHA :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: <<አሜሪካ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሰላም እንድናደርግ አትፈቅድልንም።>> የሕወሃቱ አባዲ ዘሞ ልጅ

Posted: 25 May 2024, 17:07
by Axumezana
Medhin is well composed and assertive journalist! I am proud of Medhin and Stalin!

Re: <<አሜሪካ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሰላም እንድናደርግ አትፈቅድልንም።>> የሕወሃቱ አባዲ ዘሞ ልጅ

Posted: 25 May 2024, 22:16
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen: