በእውነቱ ይህ ነፃ ባርነት ደስታ ሁኖ ከተቆጠረ ለአሜሪካ በተለይ ለሄርማን ኮሀን፤ ለአረብ አገራት በሙሉ፤ ከሁሉም በላይ ለመለስ ዜናዊ የላቀ ምስጋና ማቅረብ ይጠበቅባቸው ነበር።

Horus wrote: ↑24 May 2024, 13:34አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።
"Antony J. Blinken, Secretary of State
On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ![]()
![]()

አሜሪካኖቹ ጎምረዋል! ይህኮ በውነት ኢሳያስን እንደ መስደብ ይቆጠራል ! ያ ማሲንጋ የተባለም ሞዛምቢካዊ በል ተብሎ ነው አቢይን እየቆነጠጠው ያለው! ያ አዲሱ ያቢይ ካድሬ አል ማሪያም ደሞ ማሲንጋን "ሃውስ ንግር" ብሎ ጻፈበት ! ሁሉም ነገር ዘ ኢገርም ሆኖ እርፍAbere wrote: ↑24 May 2024, 13:53ሆረስ፤
ዶሮን ሲቀጣጠቧት በመጫኛ ጣልዋት የቢሊንከን መልዕት ግን ያስቃል።![]()
ምንም ሳይሉ ቀሩ እንዳይባሉ የመስለኛል እንጅ ቢሊንከን ይችን ሚጢጢ እንጎቻ መልዕክት የለጠፈው ኤርትራ አገር እንዳልሆነች እና አገር ልትሆን እንደማትችል አበክረው ያውቃሉ። የተባበሩት መንግስታት በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን በስምምነት ኤርትራ ያለኢትዮጵያ መቆም የማትችል አገር መሆኑን ያረጋገጠ መሆኑን አሜሪካኖች ያውቃሉ።
Horus wrote: ↑24 May 2024, 13:34አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።
"Antony J. Blinken, Secretary of State
On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ![]()
![]()
![]()
ያፍሪካ ቀንድ ጫታም ንኡስ ከበርቴ አገር መምራት፣ ሕዝብ ማስተዳደር ነው እንጂ የማይችለው መሳደብና ባፉ ጤፍ መቁላትማ ማን ይደርስበታል?sesame wrote: ↑24 May 2024, 14:00Horus,
I hope you read Esu's speech. Because, then you will understand that Blinken had no choice. As he does on every occasion, Esu portrayed the USA as an evil empire that enjoys destroying nations. There was no way Blinken was going to congratulate the Eritrean government. But the fact that he acknowledged our sovereignty is enough for us. He could have remained silent as that little boy in Arat Kilo, who not satisfied to remain silent, insulted himself by allowing a bunch of Agames who call themselves Brigade nHamedu to congregate in Addis. Abiy keeps exposing his small minded an petty character.