Page 1 of 1

ፋኑዬ ቢንጫጫ ባንድ ሙገጫ፤

Posted: 23 May 2024, 20:54
by Axumezana
አልጋ ፍራሽ አዳሽ
ርስት ደም አስመላሽ
ዝል ዝል እንደ ፌንጣ
ውል የለሽ የህዝብ ጣጣ
ለፕሮፓጋንዳው ገባ ወጣ
ያልበሰለ ሜጫ ሜጫ
አይችልም ቁንጥጫ
ይወገጥ በአንድ ሙገጫ
ገባሁ ያዝኩ ከማለቱ
ይበናል ፍሬ ከንቱ
መጣሁ መጣሁ እራት ኪሎ
ስልጣን አሳብዶት ነሁሉሎ
ወልቃይት ፀለምት ራያ የኔ
አፋር፥ ወለጋ፥ ምስለኔ
ሽዋ መተከል አይኔ ጎኔ
አራት ኪሎ መዳረሻዬ
ሁሉን ጨፍልቄ ወደ አልጋዬ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ
TDF ከENDF አብሮ
ገና፥ሲያየው ሰልፉ አምሮ
ፋኖ ፈረሰ ተደናብሮ
በሰባት አቅጣጫ ተበትኖ
ኢሳያስ፥ ግብፅ የት ናችሁ
አዱኑኝ አስጡልኝ እባካችሁ
አባይ ቡናውም ወርቁም እንካችሁ
እንዳባቱ፥ ምኒልክ ባንዳ ይኸውላችሁ

Re: ፋኑዬ ቢንጫጫ ባንድ ሙገጫ፤

Posted: 23 May 2024, 21:02
by Tog Wajale E.R.
☆ Bissbiss Shettattam Chigaram Chigray ☆ !!


https://www.youtube.com/live/fGd7k3m7iH ... kXLGVotCWC

Re: ፋኑዬ ቢንጫጫ ባንድ ሙገጫ፤

Posted: 24 May 2024, 00:34
by TesfaNews
Tog Wajale E.R. wrote:
23 May 2024, 21:02
☆ Bissbiss Shettattam Chigaram Chigray ☆ !!


https://www.youtube.com/live/fGd7k3m7iH ... kXLGVotCWC

Re: ፋኑዬ ቢንጫጫ ባንድ ሙገጫ፤

Posted: 24 May 2024, 00:52
by Axumezana
laughing!

Re: ፋኑዬ ቢንጫጫ ባንድ ሙገጫ፤

Posted: 24 May 2024, 10:27
by TesfaNews
Axumezana wrote:
24 May 2024, 00:52
laughing!



TDF-ENDF aliiance :oops: :oops:





Re: ፋኑዬ ቢንጫጫ ባንድ ሙገጫ፤

Posted: 24 May 2024, 10:41
by Union
:lol: :lol: :lol:

እጋሜ ያጣ ለማኝ
መጣ ሊቀማኝ
ወልቃይት የኔ
የግሌ ነው እያለኝ

ያንተ ነው እንዴ አልኩት
መውዘሬን መዝዤ
ቅንድቡን ብጥይት
አንዴ ስላጭለት
መቀሌ ደረሰ
ከመቼው በቅፅበት
አይ እሯጭነት
ሀይሌ ታድያ
ምን ሰርቶ ይብላበት :lol:
1.5 ሚልዬን ተቆረጨመለት :lol:

ያክለፈልፈዋል
አሁንም አያርፍም
ኧረ ምን ይሻላል
ሌባ ምንአባቱ
መሞትም ያንሰዋል



Axumezana wrote:
23 May 2024, 20:54
አልጋ ፍራሽ አዳሽ
ርስት ደም አስመላሽ
ዝል ዝል እንደ ፌንጣ
ውል የለሽ የህዝብ ጣጣ
ለፕሮፓጋንዳው ገባ ወጣ
ያልበሰለ ሜጫ ሜጫ
አይችልም ቁንጥጫ
ይወገጥ በአንድ ሙገጫ
ገባሁ ያዝኩ ከማለቱ
ይበናል ፍሬ ከንቱ
መጣሁ መጣሁ እራት ኪሎ
ስልጣን አሳብዶት ነሁሉሎ
ወልቃይት ፀለምት ራያ የኔ
አፋር፥ ወለጋ፥ ምስለኔ
ሽዋ መተከል አይኔ ጎኔ
አራት ኪሎ መዳረሻዬ
ሁሉን ጨፍልቄ ወደ አልጋዬ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ
TDF ከENDF አብሮ
ገና፥ሲያየው ሰልፉ አምሮ
ፋኖ ፈረሰ ተደናብሮ
በሰባት አቅጣጫ ተበትኖ
ኢሳያስ፥ ግብፅ የት ናችሁ
አዱኑኝ አስጡልኝ እባካችሁ
አባይ ቡናውም ወርቁም እንካችሁ
እንዳባቱ፥ ምኒልክ ባንዳ ይኸውላችሁ