Page 1 of 1
መንበረ፥ ሰላም፥ ዘአክሱም፥ዘኢትዮጵያ is the way forward !
Posted: 21 May 2024, 16:52
by Axumezana
Re: መንበረ፥ ሰላም፥ ዘአክሱም፥ዘኢትዮጵያ is the way forward !
Posted: 21 May 2024, 17:04
by Abere
አሁን ትግሬ የሚፈልገው ቤተስኪያን አይደለም። ወይም የቄስ መስቀል በአፉ መሳም አይደለም።በአፉ ዳቦ መግመጥ መብላት ነው። ሰላማ ምናምን ትርኪምርኪ ወሬ ነው - እርሳው።
I am afraid you will recommend Nebiyu Chufa for Tigres who are desperately need food aid and rehabilitation.
Re: መንበረ፥ ሰላም፥ ዘአክሱም፥ዘኢትዮጵያ is the way forward !
Posted: 21 May 2024, 17:09
by Axumezana
እበረ፥ ሰው እኮ፥ በእንጀራ፥ ብቻ አይኖርም፥ በእግዚአብሄር ቃልና፥ እምነት እንጂ፤