Page 1 of 1

የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ

Posted: 21 May 2024, 12:15
by Za-Ilmaknun
የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ


የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከቀጣይ ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሙኤል ፎላ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። የዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ባለፉት ሳምንታት የሦስት ወራት ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው አቤት በማለት ይገኛሉ። ከ2009-2012 ባሉት ዓመታት የሠራተኞች ቁጥር ከ23 ሺሕ ወደ 61 ሺሕ ማደጉን አቶ ሳሙኤል ተናግረዋል።

https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8B%8 ... -11646-xml

Re: የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ

Posted: 21 May 2024, 12:59
by Za-Ilmaknun
The economic downturn is so palpable. The OPDO government is collapsing in every aspect. IMF is refusing to grant any loan and, the export market has gone nose dive.. OPDO miscalculated when it started war against the Amhara people and lending a helping hand to TPLF.


Re: የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ

Posted: 21 May 2024, 13:27
by Abere
ለከርሞው እግዜር ያውቃል? ወይ አበዳሪ ይሞታል ወይ ተበዳሪ ይሞታል! :lol: :lol:
ወደው አይስቁ - የበለፀገ መንግስት ግምጃ ቤት እንድህ ነው።
እንደ ኦነግ የሚዘርፉት ባንክ ቢኖር እኮ አበዳሪ ይሆኑ ነበር ወላይታዎች።ይህኔ የወላይታ አበዳሪው ወለጋ ይሆናል። :mrgreen:


Re: የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ

Posted: 21 May 2024, 14:07
by Right
You can’t cheat the economy.
The collapse has started 3 years ago. PP can’t borrow and print out of the inevitable collapse.
Artificial decorations of cities and fancy buildings without solid economic base is money laundering schemes.
There is no rush for FANO. Consolidate slowly.
I am shocked by passive reaction of Southern Ethiopians and Addis. With them in action it would have been a quick end for Abiye.