Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12908
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 21 May 2024, 07:53
እንቆቅልሽ፤ ምን ላዉቅልሽ?
ከሁለት ጫፍ የመጡ ፅፈንኞች በአንድ ቤት ዉስጥ ብገናኙ ምን ይፈጠራል?
በእኔ ግምት ምንም፣ ምክንያቱም ሁለቱም አስመሳዮች ናቸዉ ና!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17050
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 21 May 2024, 09:03
ንፍጣም ካድሬ - ቢቸግርህ ወያኔ ከመውደቁ በፊት የተሰራ ያረጀ ቪዲዮ መለጠፍ ጀመርክ።
ዕዝቄል ግራ የገባው ሰው ነው። ወያኔን ሲቃወም ኖሮ፣ በኋላ መቀሌ ሄዶ ከነሱው ጋር ጠበል ጠዲቅ ጠጣ፤ ዓብይ ይሾመኛል ብሎ አማራን ሲሳደብ ከርሞ ወደ ስደቱ ተመለሰ። ሳይንስ ይሁን ዕምነት የማይታወቅ፤ የሰው ልጅ ከውኋ ነው የተፈጠረው የሚል የአሉባልታ ወሬ የሚያስወራ ግን የታሪክ ተመራማሪ ሆኖ ስለ ዓፄ ምኒልክ አውቆ-የማያውቅ ጠጣርና ጭንጋፍ ነው።
DefendTheTruth wrote: ↑21 May 2024, 07:53
እንቆቅልሽ፤ ምን ላዉቅልሽ?
ከሁለት ጫፍ የመጡ ፅፈንኞች በአንድ ቤት ዉስጥ ብገናኙ ምን ይፈጠራል?
በእኔ ግምት ምንም፣ ምክንያቱም ሁለቱም አስመሳዮች ናቸዉ ና!