Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 15717
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 21 May 2024, 02:21
Last edited by
Fiyameta on 25 May 2024, 09:28, edited 1 time in total.
-
sesame
- Member+
- Posts: 6865
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 21 May 2024, 03:10
ኣብ እንዳ ዓጋመ፡ ዘይስረቕ የለን።
በዓጋመ ሰፈር፡ የማይሰረቅ የለም።
Please wait, video is loading...
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22218
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 21 May 2024, 18:06
ሴሰኛ አይነምድርን ማመን ለጥፋት ነው:: ትምህርት ይሁናችሁ::
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14329
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 22 May 2024, 06:43
እንዴ ማነው የሻቢያ ውሾችን እዚህ ባዶ ቤት ውስጥ ብቻቸውን የለቀቃቸው? እርስ በእርሳችሁ ስትጯጯሁ ጎረቤት እንረብሻለን እንኳን ብላችሁ አታስቡም?
ይህችን አጥንት አሁን ደግሞ ስጥልላችሁ፣ እሪታችሁ ጣሪያውን ይቀደዋል። እሪያ ሁላ።
ትግራይ ውስጥ መስቀል ተሰረቀ ብላችሁ የምትፈነጥዙት፣ ታቦትም እንደሚሰረቅ ላርዳችሁ። ምናልባት እነዚህ ዘራፊዎች ኤርትራ ብቻ ከሄዱ ነው ባዶ እጃቸውን የሚመለሱት። ምንም የሚሰረቅ ነገር የለማ። ጭር ብሎ፣ ወፍ የሚባል የለም! የተነቀለውም የወርቅ ጥርስ በስብሶ ከተጣለ ቆይቷል። እስር ቤት የሚማቅቀው ኪዳኔ ዘካርያስም ይኸን ስለተረዳ ነበር፣ ሰውን በቁሙ ይሸጥ የነበረው።
ደስ ይበላችሁ፣ ሻቢያ አሰቃይቶ የገደላቸው የአቡነ እንጦንዮስ እርግማን መሬት ወርዶ ፣ ከጥርስ ከመንቀልና ድስትና ጭልፋ ከመስረቅ፣ ወደ ኩላሊት መሸጥና ባሪያ ንግድ ከፍ ብላችኋል። ጉድፍ!
Last edited by
Selam/ on 22 May 2024, 08:49, edited 2 times in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14329
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 22 May 2024, 07:15
እኔ ሰላም ለጋስ ስለሆንኩኝ አንድ ሌላ አጥንት ልመርቅላችሁ፥
ጣሊያን በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ተንሰራፍታ የኤርትራ ክልልን ለሰማንያ ዓመት ቀጥቅጣ ገዝታለች። ኢትዮጵያን ደግሞ ለአምስት ዓመት በእሳት እየተለበለበች አስተዳድራለች። እንግሊዞችም በተለያየ ጊዜ በምፅዋ በኩል ወደ ኤርትራም ወደ ኢትዮጵያም ብቅ ጥልቅ ብለዋል። ሆኖም ነጫጭቦቹ ይዘርፉት የነበረው የኢትዮጵያን ቤተ ክህነትንና ቤተ መንግስቶች ነበር። ለዚህም ማስረጃው የአውሮፓ ሙዚየሞችና መፅሃፍት ቤቶች እንዲሁም የቅርስ ማስመለሻ ዘመቻዎች ናቸው።
ይኸ ሁሉ ሲሆን ከኤርትራ ክልል ምንም የተዘረፈ ነገር የለም፣ ምክንያቱም ምንም ታሪካዊ የሆነ የሚዘረፍ ነገር የለማ። ኤርትራ ማለት ጣሊያን ከባዶ ጭቃ ጠፍጥፋ ለጊዜያዊ መሸጋገሪያነት የሰራቻት ክልል ነች የሚባለው ለዚህ ነው።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9526
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 22 May 2024, 12:27
ለጋሱ ወያኔ ዎንድማችን Selam/ <<ጣልያኖች እና እንግሊዞች የቤተ ክርስትያን ቁሳቁሶችን ዘርፈው ዎደ አገራቸው ሲወስዱ ትንፍሽ ያላላችሁ፣ ቆይ ለምንድን ነው ግን ዛሬ ኡኛ ወያኔ የቤተ ክርስትያን መስቀሎችን በመዝረፋችን ይህን ያህል የምትፍጨረጨሩት?>> የሚል ያቀረበው ሙግት እና የእኩልነት ጥያቄ ተቀባይነት እንደማይኖረው ባምንም ጠለቅ ብለን መመልከት ብንችል በውስጡ የማያወላዳ ወያኔያዊ እውነት ሊኖር እንደሚችል መገንዘብ እንችላለን።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14329
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 22 May 2024, 20:03
እናንተ የሻቢያ ፍጎች ፣ እስኪ ሰብሰብ ሰብሰብ በሉና ጥያቄያችሁን በአንድነት አቅርቡ። ለአስራችሁ አንድ አጥንት ብጥልላችሁ ይበቃችኋል።