Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Oromuma Birhanu Jula Surrendered to the Welleye Warrior "Colonel Mohaba" in 1980's. ቂቂቂቂ

Post by Union » 20 May 2024, 18:26

Welleye Warrior ኮረኔል ሞሀቤ ነው 15 አለቃ ብርሀኑ ጁላን እሳዶ የማረከው :lol:

ለምን ይዋሻል
ወለዬ warrior ይወጋል
ታሪኩም በሙሉ ይጎለጎላል :lol:

ወደ 18ኛው ክፍለ ዘመን ሔደን የቤተ አማራ(ወሎ) ታሪክን እንምዘዝ እንዴ።

ይዮሀንስን አንገት ሱዳኖች ቆርጠው ማነው ሰውነቱን ያተረፈው፣ ማነው ደርቡሽን ጠርጎ ያስወጣቸው። ንጉስ ሚካኤልም አይደል እንዴ። :lol: