Page 1 of 1

አላማ የሌለው ሰው ለምንም ነገር ዋጋ አይከፍልም ! እማሆይ ዜና ማሪያም ጌትነት !! በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ ሴት!!!!

Posted: 20 May 2024, 01:00
by Horus
የመጀመሪያውና ብቸኛዋ ሴት የግእዝ ቋንቋ መምህርት :!: :!: :!: :!: :idea: :idea: :idea: እጹብ ድንቅ :idea: :idea:


Re: አላማ የሌለው ሰው ለምንም ነገር ዋጋ አይከፍልም ! እማሆይ ዜና ማሪያም ጌትነት !! በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ ሴት!!!!

Posted: 20 May 2024, 01:40
by Horus
እማሆይ ዜና ማሪያም እባክሽን በሚቀጥለው አመት በእናቶቻችን ቀን የጉራጌ ክብርት እንግዳ ሆነሽ ዬቦ ለደሽ እንበልልሽ ! ተሰምታ የማትጠገብ ቅድስት እንስት :!: :!:

አንትሮሽን = የእናቶች ቀን በየካቲት የሚከበር

Re: አላማ የሌለው ሰው ለምንም ነገር ዋጋ አይከፍልም ! እማሆይ ዜና ማሪያም ጌትነት !! በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ ሴት!!!!

Posted: 20 May 2024, 02:45
by Horus