አላማ የሌለው ሰው ለምንም ነገር ዋጋ አይከፍልም ! እማሆይ ዜና ማሪያም ጌትነት !! በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ ሴት!!!!
የመጀመሪያውና ብቸኛዋ ሴት የግእዝ ቋንቋ መምህርት
እጹብ ድንቅ
Re: አላማ የሌለው ሰው ለምንም ነገር ዋጋ አይከፍልም ! እማሆይ ዜና ማሪያም ጌትነት !! በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ ሴት!!!!
እማሆይ ዜና ማሪያም እባክሽን በሚቀጥለው አመት በእናቶቻችን ቀን የጉራጌ ክብርት እንግዳ ሆነሽ ዬቦ ለደሽ እንበልልሽ ! ተሰምታ የማትጠገብ ቅድስት እንስት
አንትሮሽን = የእናቶች ቀን በየካቲት የሚከበር
አንትሮሽን = የእናቶች ቀን በየካቲት የሚከበር