ፋኖዬ ያለትርፍ መበተኑ ነው ፥ ዘፈኖቹ ግን። ለዘመናት የሰርግና ባኣላት ማድመቅያ ይሆናሉ፤
ከዚህ ጦርንት የሚከስሩት፥ የኢሳያስ። መንግስትና፥ የአማራ የአራት ኪሎ ተስፈኛች ሲሆኑ፥ ውል፥ የጠፋው፥ፋኖዬ በእርቅ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ኤርትራ ያለመንግስት ስትባዝንና መጫወቻ ስትሆን፥ የፏኑዬ፥ ትርፉ ደግሞ፥ ዘፈኖቹ የሰርግና፥ የባኣላት፥ ማድመቅያ ሆነው፥ ዘመናትን ይዘልቃሉ። ወይንና፥ ፒፒ፥ ተጣምረው፥ በአዲስ ጥርስ እገር ይመራሉ፤