Page 1 of 1

ሰንግን ሙለ ሌማት! ዬዎሬ ና ገረ !!

Posted: 18 May 2024, 00:48
by Horus
The timeless wedding rhythm of Kistane!
ሰንግን ሙለ ሌማት የቤቱ ግድግዳዎች ሁሉ መሶብ ተሰቅሎባቸው፣ በመሶቦች ተሸፍነው ማለት ነው ። የባለ ሙያ ሴት ቤት መግለጫ ነው!

Re: ሰንግን ሙለ ሌማት! ዬዎሬ ና ገረ !!

Posted: 18 May 2024, 01:19
by Horus
ዘመናዊነት እየበላው ያለው ባለ አገር !! (የቆየ የጸጊሽ ስራ) አብርሃም ወልዴ ባላገሩ በሰራባቸው ሰሞን


Re: ሰንግን ሙለ ሌማት! ዬዎሬ ና ገረ !!

Posted: 18 May 2024, 01:39
by Horus