Page 1 of 1
ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 17 May 2024, 18:23
by Axumezana
ፋንዬ፥ አራት፥ ኪሎ፥ በጡቻ፥ መድረስ፥ ባይችል፥ በሰላማዊ፥ የፓለቲካ፥ ውድድር፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ድምፅ፥ የአንበሳ ድርሻ ማግኘት ይችላል። ሽንቀጥቀጥ፥ ብሎ ወደ፥ ሰላማዊው፥ ፖለቲካ፥ ከገባ፥ ህብረ፥ብሄራዊ፥ ፓርቲ፥ አቋቊሞ፥ አራት፥ኪሎ፥ በእርግጫ፥ ሳይሆን፥ በምርጫ፥በሰላም፥ሊቆጣጠር
፥ ይችላል።
ማይክ፥ ሃመር፥ ሳለ፥
ፋኑዬ፥ ሽንቀጥ፥ ካለ
በሰላም፥ ይሻላል ከጦርነት፥ ምን፥ አለ
Re: ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 17 May 2024, 19:29
by Union
አንቺ ደደብ አጋም
በቦሌም በባሌም
የአማራ ጥያቄ
ሳይመለስ አይቀርም
ሰሌላው ጉዳይ
ስለ እናንተ እርሀብም
እንደ ፍንጥርጥራቹ
እኛ አያገባንም

Re: ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 17 May 2024, 19:35
by Axumezana
Union
Why you look angry?
Re: ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 17 May 2024, 21:30
by Abere
የትግሬን ጌታ ይሉታል ሃመር፤
ውራጅ የሚያለብስ ስንዴ ሚሰፍር።
እግረ ገዳም ነው ወይ እግረ-ደረቅ?
ሚልዮን ትግሬ በዘመኑ ሲያልቅ።
የእምዬ ልጆች የዐደዋው ጄግና፤
ፋኖ የሚሉት አለ ሳተና።
Axumezana wrote: ↑17 May 2024, 18:23
ፋንዬ፥ አራት፥ ኪሎ፥ በጡቻ፥ መድረስ፥ ባይችል፥ በሰላማዊ፥ የፓለቲካ፥ ውድድር፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ድምፅ፥ የአንበሳ ድርሻ ማግኘት ይችላል። ሽንቀጥቀጥ፥ ብሎ ወደ፥ ሰላማዊው፥ ፖለቲካ፥ ከገባ፥ ህብረ፥ብሄራዊ፥ ፓርቲ፥ አቋቊሞ፥ አራት፥ኪሎ፥ በእርግጫ፥ ሳይሆን፥ በምርጫ፥በሰላም፥ሊቆጣጠር
፥ ይችላል።
ማይክ፥ ሃመር፥ ሳለ፥
ፋኑዬ፥ ሽንቀጥ፥ ካለ
በሰላም፥ ይሻላል ከጦርነት፥ ምን፥ አለ
Re: ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 17 May 2024, 23:13
by Axumezana
ጎጠኝነት፥ አገር፥ ይበትናል፥
የአድዋ፥አንድነት፥ አገር፥ አድነዋል፥
ትግራይ፥ ገብቶ፥ ያለነጋሪ፥ የቀረው፥
የፋኑዬ፥ ሚሊሻ፥ ተራራ-ሸለቆ፥ ይቁጠረው፥
በአራት መአዘን፥ተመው፥ ትግራያይን ሊውጡ
አንገታቸው፥ታነቆ፥ እነርሱው፥ ተሰለቀጡ
ጀግነትማ፥ አለ፥ በቦታው፥
ትግራይ፥ ይባላል፥ ሾለቆው፥ ከፍታው
Re: ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 18 May 2024, 18:01
by Abere
እነ ፍርዴ ገምድል - እነ ወንጀለ ጌጡ፤
እንታረቅ አሉ እንደ ልማዳቸው ሰውን ሊያማግጡ፤
የስንት ትውልድ ደም እንድያ እንዳልመጠጡ።
በከንቱ የሞቱት የዋሃን አማራ፤
እምብየው እያለ በአጽንዖ እየጠራ፤
የእነ አንሻ ሰይድ እምቢ አልወለድም - አልሆንም አማራ፤
እንደምን ይረሳል አሁን ይኸ ስራ?!
የትግራይ ሄሮድስ ሳምሪ ነፍስ በላው፤
የማይካዲራ ፍጂት እንደት ሊረሳ ነው?
ወንጀለኛው ለፍርድ ተላልፎ ሳይሰጥ፤
አይደልም ወይ ይኼ በአማራ ማላገጥ።
እርሳው ጆባይደንን ወይንም ሃመር፤
አማራ ዳኛ ነው ለእራሱ ነገር፤
ፍትህ እና ርትዕ ቀድሞ የሚያከብር።
ጥይቱን ማን ሰጠው ቀድሞ ለወያኔ?
ተንኮሉን ማን ካነው ለዚህ አረመኔ?
ልጅዮው ቀማኛ - አባትዮው ዳኛ፥
አይመስልም ወይ ከቶ ይኸ ነገር ለኛ።
ዘወር በል ማይክ ሀመር - ጉዳዩ የጦቢያ ነው፤
የጦቢያን ችግር ፈችው እራሱ ነው።
በሰው ድግስ ገብቶ ቀድሞ መፈትፈት፤
ምን ይሉታል ይህን የጦጣ ብለጠት?!
ለሰላም አይደልም - ዕረፍት ለመንሳት፤
ለሰይጣኑ ኦነግ ለእርኩሳን ወያኔ ጊዜ ለመግዛት።
ይችን ይችን አይነት ጨዋታ እና ቀልድ፤
ከቆጠርን ቆየን ሙሉ አንድ ትውልድ።
Bring criminal Debretsion, Getachew Reda, Tadesse Worede, Migbe to face justice and keep them in custody, first.
Re: ፋኑዬ፥ ሸንቀጥ፥ እላለሁ፥እያለን፥ ነው፤
Posted: 18 May 2024, 19:06
by Axumezana
ፋኖን እየሁት፥ ሲበተን
መርዝ እንደ በላ አይጥ ይዞት ቆፈን
የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ፥ ቄራ ውስጥ ተገኘ
እራት ኪሎ ጠፍቶበት፥ ሲንከራተት፥ በድሮን፥ ተቃኘ
Axumezana አገሩ፥ ይመለሳል
ፋኑዬ ተበትኖ ሰላም፥ ሰፍኗል
እድገት ብልፅግና፥ አግሩን ወርሷል