Page 1 of 1
ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረዳሉ።
Posted: 17 May 2024, 17:08
by Abere
ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ግብጽ ሞከረች- የዐረብ ስፕሪንግ ማዕበል መታት። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረዳሉ። ኤርትራም የተረገመችዋን የበለስ ቅጠል መስላለች።
When I heard of so-called Western created country Somalia complaining about Ethiopia, I am laughing loud for Somalia forgot what she did against Ethiopia decades ago by feeding, arming, training, financing and issuing citizenship for Shabia and Woyane to destroy Ethiopia. Now, when God pays back, what can one do? Just sit back, relax and watch. Every country (tiny or big) or person that touched Ethiopia burnt by God. Look where Woyane is? It is dead and those few 5- 7 people alive are the most humiliated and deflated human beings; we all see where Eritrea is. It is a province tossed into the blackhole - no economy, no prospect, youth leaving in drove. Who is left that throw its hat back in the days to destroy Ethiopia? May be few, most are gone not even by natural death but died disgracefully.
ቀን ሲሰጥ በጎ እንጅ ክፉ አትስሩ። ተረኛ በተረኛ ቦታ እንድሚገባ ይታወቅ። እስካሁን ተራ የደረሰው እንጠረጦስ እንጃ ሜዳ እንጅ ወደ ጥሩ ነገር ሲደርሱ አልታየም። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ? ሱማልያን፤ሱዳንን እና ታናሿን ኤርትራ ክ/ሀገርን አስተውሉ? ዐባይ ትግራይን አልቆጥራትም እግዜር መከመሪያ ባድማ ዐመድ አርጓታል። አንቺን ብሎ ወርቅ ስለጥጋብሽ አመድ ላይ አንከባልልሽ አለሁ ብሎ ነው ኡኡ ጆባይደን ያስባለት።
Re: ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረ
Posted: 17 May 2024, 17:23
by Eripoblikan
Abere old Berbere
No Eritrean will be involved in your vain tribal wars this time. We will be watching from the sides to see which group has the greatest stamina.
So I suggest you spend less time on bashing Eritreans and more on improving your chances of success.
Abere wrote: ↑17 May 2024, 17:08

Posted: 17 May 2024, 21:02
by Abere
Eri-Bekentu,
What you think you are doing now in this forum?
You must be fooling yourself. Nearly, 7 in 10 in this forum (including yourself) are from Eritrea province. And the reason why guys are littering this site? You Eritreans do not have peace with yourself. Your exsitence is dependent on Ethiopia. Since that natural balance was disturbed by the intended consequence of "independence" , which people call it slavery bought in blood, you all have to destabilize Ethiopia.
Eripoblikan wrote: ↑17 May 2024, 17:23
Abere old Berbere
No Eritrean will be involved in your vain tribal wars this time. We will be watching from the sides to see which group has the greatest stamina.
So I suggest you spend less time on bashing Eritreans and more on improving your chances of success.
Abere wrote: ↑17 May 2024, 17:08
ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ግብጽ ሞከረች- የዐረብ ስፕሪንግ ማዕበል መታት። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረዳሉ። ኤርትራም የተረገመችዋን የበለስ ቅጠል መስላለች።
When I heard of so-called Western created country Somalia complaining about Ethiopia, I am laughing loud for Somalia forgot what she did against Ethiopia decades ago by feeding, arming, training, financing and issuing citizenship for Shabia and Woyane to destroy Ethiopia. Now, when God pays back, what can one do? Just sit back, relax and watch. Every country (tiny or big) or person that touched Ethiopia burnt by God. Look where Woyane is? It is dead and those few 5- 7 people alive are the most humiliated and deflated human beings; we all see where Eritrea is. It is a province tossed into the blackhole - no economy, no prospect, youth leaving in drove. Who is left that throw its hat back in the days to destroy Ethiopia? May be few, most are gone not even by natural death but died disgracefully.
ቀን ሲሰጥ በጎ እንጅ ክፉ አትስሩ። ተረኛ በተረኛ ቦታ እንድሚገባ ይታወቅ። እስካሁን ተራ የደረሰው እንጠረጦስ እንጃ ሜዳ እንጅ ወደ ጥሩ ነገር ሲደርሱ አልታየም። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ? ሱማልያን፤ሱዳንን እና ታናሿን ኤርትራ ክ/ሀገርን አስተውሉ? ዐባይ ትግራይን አልቆጥራትም እግዜር መከመሪያ ባድማ ዐመድ አርጓታል። አንቺን ብሎ ወርቅ ስለጥጋብሽ አመድ ላይ አንከባልልሽ አለሁ ብሎ ነው ኡኡ ጆባይደን ያስባለት።
Re: ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረ
Posted: 17 May 2024, 21:48
by Horus
አበረ፣
ይገርማልኮ ! የሳይድ ባሬ ሩዝ በሙዝ ተነፍተው ኢትዮጵያን ያፈረሱት ሻቢያ አሁን ሻቦና ናመዱ ተባብለው አመድ እየሆኑ ነው። የዛሬ አመት አዲሳባ ላይ በነጻነት ቀን ሲቦርቁ የነበሩት ኢትዮጵያ ወይም ሞት ያሉት በነገው ጃምቡሪያቸው እርስ በርስ ስለሚተላለቁ ተፈርቶላቸዋል!! የላይኛው አጋሚዶ ሲገነጠል የታችኛው እርጉም እርኩስ ወያኔ የዘር መርዙን በታላቋ ኢትዮጵያ ላይ ካስታወከ በኋላ ተዋግቶ ተዋግቶ ወደ ታሪካዊው የተለመደው ረሃብና መከራው ተመልሷል ። ኤርትራ ተቀልቦ የወያኔ ዉሃ ተሸካሚ ሆኖ 30 አመት ሲገረፍና የወያኔ መሳቂያ የነበረው ኦነግ የሴክስና ሱስ ድርጅት ሆኖ ቦረና፣ አሩሲ፣ ወለጋና ሸዋ ተከፋፍሎ ማታ ማታ እርስ በርሱ ቅኝ ዘመን እየተጋደለ ነው ። ሩዝ በሙዝ ይቀልብ የነበረው ባሬ አፈር ለብሶ የታላቋ ቅዠቱ ፈርሶ ሱማሌ ወደ ልብ ወለድነት ተለወጠች ።
Re: ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረ
Posted: 18 May 2024, 08:04
by DefendTheTruth
Abere wrote: ↑17 May 2024, 17:08
ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ግብጽ ሞከረች- የዐረብ ስፕሪንግ ማዕበል መታት። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረዳሉ። ኤርትራም የተረገመችዋን የበለስ ቅጠል መስላለች።
When I heard of so-called Western created country Somalia complaining about Ethiopia, I am laughing loud for Somalia forgot what she did against Ethiopia decades ago by feeding, arming, training, financing and issuing citizenship for Shabia and Woyane to destroy Ethiopia. Now, when God pays back, what can one do? Just sit back, relax and watch. Every country (tiny or big) or person that touched Ethiopia burnt by God. Look where Woyane is? It is dead and those few 5- 7 people alive are the most humiliated and deflated human beings; we all see where Eritrea is. It is a province tossed into the blackhole - no economy, no prospect, youth leaving in drove. Who is left that throw its hat back in the days to destroy Ethiopia? May be few, most are gone not even by natural death but died disgracefully.
ቀን ሲሰጥ በጎ እንጅ ክፉ አትስሩ። ተረኛ በተረኛ ቦታ እንድሚገባ ይታወቅ። እስካሁን ተራ የደረሰው እንጠረጦስ እንጃ ሜዳ እንጅ ወደ ጥሩ ነገር ሲደርሱ አልታየም። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ? ሱማልያን፤ሱዳንን እና ታናሿን ኤርትራ ክ/ሀገርን አስተውሉ? ዐባይ ትግራይን አልቆጥራትም እግዜር መከመሪያ ባድማ ዐመድ አርጓታል። አንቺን ብሎ ወርቅ ስለጥጋብሽ አመድ ላይ አንከባልልሽ አለሁ ብሎ ነው ኡኡ ጆባይደን ያስባለት።
አበረ የምባል ቆሞ ቀር ና ወደል አህያ፣ አሁንም ከእንቅልፉ ስነቃ በኢትዮጵያ አንድነት ና ደንነት ኮሪቻ ላይ ተንፈራጦ የራሱን ኮንቭንስ ና ኮንፍዩዝ ለመጠቀም ይፈልጋል። ሌሎች ከፋፋዮችን ስገስፅ ዉሎ ያድራል፣ የራሱን አረመኔ ና ኋላ ቀር ቡድን፣ የራሱን ሕብረተሰብ አባል ሃፍ-ከስት ብሎ በፀራራ ፀሃይ ለግዲይ የምያጭ አረመኔ ይዞ ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ ለመምሰል ይጥራል። ያታለለ መስሎታል። ድንቄም ብለናል።
ለኢትዮጵያ ያሰበ መስሎ ተንፈረጦ ማለፍ ጊዜዉ አልፎበታል። እርምህን አዉጣ!
Re: ማን ቀረ? ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ያለ እራሱ ፈራረሰ። ሱዳን ሞከረች- እራሷ ፈርሰች። ሶማላያ ሞከረች - እራሷ ፈራረሰች። ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ ሲረዱ ሲረዱ አሁን እርስ በእርስ ይተራረ
Posted: 18 May 2024, 15:40
by Abere
የDDTን የሀሰት ወይም የፈጠራ ክስ አያችሁልኝ?! ጥንት እንደ ዛሬው ህግ ሳይጠፋ፤ስነ-ምግባር እና ሞራል እንክትክት ብሎ እንደ ሸክላ ገል ዱቄት ሳይሆን
<
ሰው በሃስት አይሞት ካልተመሰከረ፤
ዓሣ በብርብራ እንደምን ሰከረ።>
ይባል ነበር አሉ:: ከዴርግ ጊዜ ጀምሮ ግን ሀሰት እንደ እውነት ባህል ሁኖ መዋሸት፤ መወንጀል፤ ማሰር ፤መግድል ያንን ጥንታዊ ብሂል ሰርዘውታል። በተለይ ባለፉት 6 አመታት ንረው ሰማይ ዘልቀዋል። DDT የሚባል ጅላንፎ ኦሮሙማ-ኦነግ ብድግ ብሎ እውነትን ለመጨፍለቅ ይታገላል። አበረ ግን DDT ይበጀኛል ብሎ የያዘው የቅጥፈት አውራ ጎዳና መጨረሻ መዳረሻው ለDDT እንደማይሆነው ነውየሚመክረው።
DefendTheTruth wrote: ↑18 May 2024, 08:04