Page 1 of 1

ዲፕሎማሲ፥ የማያውቅ፥ የተለከፈ፥ተናካሽ ውሻ !

Posted: 16 May 2024, 05:19
by Axumezana

Re: ዲፕሎማሲ፥ የማያውቅ፥ የተለከፈ፥ተናካሽ ውሻ !

Posted: 16 May 2024, 05:29
by Eripoblikan
OPDO ዝበሃል ዕስለ ምሩኻት፡ ንትግራዋይ ብትግራዋይ ምጽናት ዝብል ሓድሽ ስልቲ ሒዙልካ መጺኡ ኣሎ።

ቻው ቻው ኣራት ኪሎ
ቻው ቻው ዓዲ ሃሎ
ኦፒዲኦ የባልዓና ኣሎ

:lol: :lol: :lol:

Re: ዲፕሎማሲ፥ የማያውቅ፥ የተለከፈ፥ተናካሽ ውሻ !

Posted: 16 May 2024, 08:00
by Selam/
ሎጥ - ለአንተ ሲመችህ ብቻ የዲፕሎማሲና የዕርቅ ካርድህን ትመዛለህ።

የት ነበርክ ወያኔ ለሰላሳ ዓመታት ፣ ስምምነትና ድርድር የሚባል ነገርን አሻፈረኝ ብላ ፣ ጥያቄ ያነሳባትን ወጣትና አዛውንት ሁሉ ስታስርና ስትጨፈጭፍ? ራያንና ወልቃይትን ለመውረር፣ ጦርህን እየጎሰምክ የምናባክ ዲፕሎማሲ ነው የምታወራው? ሸለምጥማጥ!