Page 1 of 1
የበጀት ዓመቱ ሊጠናቅቅ ሁለት ወራት እየቀሩት ከወጭ ንግድ ዘርፍ የተገኘው አጠቃላይ ገቢ 1.78 ቢሊዮን ዶላር ብቻ
Posted: 15 May 2024, 13:49
by Za-Ilmaknun
The booming OPDO's war economy
የአገሪቱ የወጭ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ መሻገር ችሎ የነበረው በ2014 በጀት ዓመት ሲሆን፣: ይህ አፈጻጸም በቀጣይ ዓመታት እያደገ ይሄዳል ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ውጤቱ ግን ከዕቅድ ብቻ ሳይሆን ከቀደሙት ዓመታትም አፈጻጸም ጭምር ያነሰ ሆኗል።
ዘንድሮም በአሥር ወሮች ያገኘው ገቢ አንድ ቢሊዮን ዶላር በመሆኑ በቀሪዎቹ ሁለት ወራት ሊገኝ የሚችለው ገቢ ቢኖርም ይህ ገቢ ከቀደሙት ዓመታት ብልጫ ይኖረዋል ተብሎ ስለማይታሰብ የ2016 የአገሪቱ አጠቃላይ የወጭ ንግድ ገቢ ከቀዳሚው ዓመትም ያነሰ ሊሆን እንደሚችል ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖች ይገልጻሉ፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/129595/
Re: የበጀት ዓመቱ ሊጠናቅቅ ሁለት ወራት እየቀሩት ከወጭ ንግድ ዘርፍ የተገኘው አጠቃላይ ገቢ 1.78 ቢሊዮን ዶላር ብቻ
Posted: 15 May 2024, 15:04
by DefendTheTruth
Za-Ilmaknun wrote: ↑15 May 2024, 13:49

ተኩሶ የማይስተዉ ፋንዶ፣ ምንም እኮ ጠብ አላለም፣ አብዪን ፈልጎ አፋላልጎ ስያጣ ወዲያዉ ደግሞ ወደ ኢኮኖሚዉ ዞር አለ ና እሱን በአንድ አፍታ መሬት ላይ ጠብ አደረገዉ፣ ሌላ ታርጌት ላይ ኣረፈ!
ተኩሶ የማይስተዉ ፋንዶ!
Re: የበጀት ዓመቱ ሊጠናቅቅ ሁለት ወራት እየቀሩት ከወጭ ንግድ ዘርፍ የተገኘው አጠቃላይ ገቢ 1.78 ቢሊዮን ዶላር ብቻ
Posted: 15 May 2024, 15:54
by wubebereha
Za-Ilmaknun wrote: ↑15 May 2024, 13:49
The booming OPDO's war economy
የአገሪቱ የወጭ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ መሻገር ችሎ የነበረው በ2014 በጀት ዓመት ሲሆን፣: ይህ አፈጻጸም በቀጣይ ዓመታት እያደገ ይሄዳል ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ውጤቱ ግን ከዕቅድ ብቻ ሳይሆን ከቀደሙት ዓመታትም አፈጻጸም ጭምር ያነሰ ሆኗል።
ዘንድሮም በአሥር ወሮች ያገኘው ገቢ አንድ ቢሊዮን ዶላር በመሆኑ በቀሪዎቹ ሁለት ወራት ሊገኝ የሚችለው ገቢ ቢኖርም ይህ ገቢ ከቀደሙት ዓመታት ብልጫ ይኖረዋል ተብሎ ስለማይታሰብ የ2016 የአገሪቱ አጠቃላይ የወጭ ንግድ ገቢ ከቀዳሚው ዓመትም ያነሰ ሊሆን እንደሚችል ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖች ይገልጻሉ፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/129595/
the low IQ Oromuma brought nothing but misery, now they are talking about devaluating the birr by another 60% which means more hardship and hunger to our people. they should be removed ASAP.