Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40355
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 May 2024, 01:55
የንጉስ ኃይለ ስላሴ ልጅ ልዑል መኮንን ለቅሶ ጃኖ የለበሱ እልፍ ፈረሶች ወጥተው ከንጋት እስከ ጽሃይ ግባት በዚህ መልክ ተለቅሶለታል ። ጉራጌ ለያንዳንዱ ሰው እድሜና ክብር ልክ የተለያየ ለቅሶ አለው !
የንጉስ
የጀግና
ያገር አባት
የደግ ሰው
የወጣት
የተራ ሰው
እያለ በአገር ሴራ የተደነገገ የለቅሶዎች አይነት አለ
ይህ ሁለት እጆች ወደ ሰማይ አንስቶ ማወዛወዝ ዋቡስ ወይም አቦሰ ይባላል ። ዋቡስ ወይም አቦሰ ማለት በግዕዝ ታበስህ፣ ታበጽህ ወይም ወደ ላይ ማንሳት ማለት ነው። ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊሃ አበ እግዚአብሄር እንደ ምንለው ማለት ነው ። ወደ ፈጣሪ መማለድ ነው!
አለም ገፈረም በዋሻ አለምን ትቶ ወደ ዋሻ ወረደ ማለት ሲሆን ይህን አለም ንቆ መቃብርን መረጠ እንደ ማለትም ነው!
Last edited by
Horus on 15 May 2024, 02:23, edited 6 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40355
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 May 2024, 02:04
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40355
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 May 2024, 02:42
ይገርማል እኔ ልጅ ሆኜ ሱተን ማለት የሰኞ ሳምንታዊ የባላገር ገበያ ነበር ። የሱተን ኡጠት ገበያ ይባል ነበር ። የሱተን ሰኞ ገበያ ማለት ነው ። አሁን ራሷን የቻለች ሱተን ከተማ እይሆነች ነው ። ይገርማል !
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13515
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 15 May 2024, 03:09
Horus wrote: ↑15 May 2024, 02:42
Horus do you know the history of the land north of Entoto Mountians in Shoa? There is very little record of the people who live between Entoto Mountians and Ensaro plain north of Fatagar/Aleltu/Sendafa but south of Merhabete Medida/Deneba east of Muger/Chancho/Muketuri is a vast fertile flat plain with no major town no major road and very little is known about this area. What is known is Werje lived in the mountain of Mengesha all the way to Sendafa but who lived north of Werje? If the Meda north of Entoto was Amhara how could Amhara be defeated so bad to lose such vast area? Even the name of this location is unknown.

-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40355
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 May 2024, 09:33
ኖብለ አማራ
? ያደረክበት አገር እንደገብጣን ይባላል። የጋፋት አገር ነው ። ሙገርኮ የጋፋት አገር ነው እንጂ የጎሳ ስም አይደለም። ጋፋት የጎሳ ስም ነው ። እንደ ገብጣን ያገሩ ስም ነው ። ልብ በል ወርጂ ዝርያቸው አርጎባ ነው ። ዋና አገራቸው ሰንዳፋ ነበር። ሰንዳፋ ማለት ሰንዳ (ሳንጃ) የሚታጠቁ ሰዎች ማለት ነው። ስለ እንደ ገብጣን የተክለ ጻዲቅ መኩሪያ የግራኝ አህመድ ወረራ የሚባለውን 800 ገጽ መጻፍ ተመልከት ።