-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13515
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ሰበር የድል ዜና ከአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ
የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ወደ ደቡብ ወሎ መዝመቱን መቀጠል አለበት። የሸዋ ፋኖ ወደ አከስታ እና ደሴ ቢዘምት የሸዋ ፋኖ በአማራ ክልል ከፍተኛውን ክብር ያገኛል ማለት ነው። the best fano group will be revealed.

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13515
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ሰበር የድል ዜና ከአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ
የደሴ ወጣቶች እና መልዛ ለቀሪው የአማራ ህዝብ ከሁሉም በላይ ፈሪ መሆናቸውን አሳይተዋል። በአምስት መቶ አመታት ውስጥ አንድም ጦርነት ለአማራ አልተዋጉም።