Page 1 of 1
የ7ተኞው ንጉስ ካቢኔ፤ ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 14 May 2024, 14:00
by Axumezana
እንደ፥መስከረም፥ አፍላ፥ ተማሪ፥
ደብተሩን ቢሞነጫጭርም ውስጡ መሰሪ
ንጉሱ ይዩኝ ከእኔ በላይ ደቀመዝሙር የሎትም
እስካሁን የመዘገብኩት፥ ይወጣዋል፥ እንድ እትም
እዛው ስብሰባ በልቡ የሚያሰላስለው
ልጆቹን ከኢትዮጵያ እንዴት እንደሚያሸሽ ነው
ንጉሱ ልጆቹን አሸሽቶ ቢለኝ አገር ሰላም
ሞኝህን ፈልግ በለው የሚያምንህ የለም
የትኞውን መሬት ልሽጥ
የትኞውን ባለሃብት ልንጠቅ
ዶላሩንስ እንዴት ላሽሽ
ቀኑ ሳይጨልም ሳይመሽ
ይኸንን ሲያስብ ሲያወጣ ሲያወርድ
ንጉሱ ዲስኩሩን ጮርሶ ብድግ
ደቀመዛሙሩቱም ብድግ
ንጉሱ ድንገት መለስ ብሎ የማስታወሻ ደብተራችሁን
ሰብስባችሁ አምጥሉኝ ልዬው ጉዳችሁን
የእያንዳንዱ ደቀመዝሙር፥ ማስታወሻ ሲፈተሽ
የተፃፈው ሁሉ ለካ ፍሬከርሲኪ ብላሽ
መሰሪው የፃፈው መርሃ ግብር ልጆቹን ለማሸሽ
እንዳንዶቹ ፅፈዋል ለውሽማቸው ቀኑ አለኝ አልመሽ
ለዚሁ ተጠያቂ ንጉሱ ነው
በሃሳብ ሞጉትኝ ማለት ሲገባው
ሁሉ አዋቂ መድረኩን 100% ተቆጣጠረው
Re: የ7ተኞው ንጉስ ካቢኔ፤ ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 14 May 2024, 14:42
by DefendTheTruth
ሰሞኑን ምሬትህ የጨመረ ይመስላል፣ በደህና ነዉ?
ምን ደንነት አለ ሰዉዬዉን ወሰዱብን፣
ከገባንበት ቀረቀር ያወጣናል በለን ተስፋ የጣልንበት።
Re: የ7ተኞው ንጉስ ካቢኔ፤ ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 14 May 2024, 15:11
by Axumezana
Axumezana shares similar vision for Ethiopia to the 7th King but has to also provide constructive criticism. The central message of my poem is :
"ለዚሁ ተጠያቂ ንጉሱ ነው
በሃሳብ ሞጉትኝ ማለት ሲገባው
ሁሉ አዋቂ መድረኩን 100% ተቆጣጠረው"
Re: የ7ተኞው ንጉስ ካቢኔ፤ ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 14 May 2024, 16:04
by DefendTheTruth
Axumezana wrote: ↑14 May 2024, 15:11
Axumezana shares similar vision for Ethiopia to the 7th King but has to also provide
constructive criticism. The central message of my poem is :
"ለዚሁ ተጠያቂ ንጉሱ ነው
በሃሳብ ሞጉትኝ ማለት ሲገባው
ሁሉ አዋቂ መድረኩን 100% ተቆጣጠረው"
That is welcome, I think. Not only a privilege but also a responsibility of responsible citizens. If the criticism would lead to a sort of my way or the high-way style, then that would be no more constructive but destructive. If you take care of that, then you are more than welcome to win-over the grand-jury in the room, the people, to your side.
Ethiopia is being built from bottom up in front our own eyes. This is a win and win may cause some sort of pains here and there, there is no free lunch, as the saying goes.
BTW. Where is that old man in the name of Halafi these days?
Is he also got "smuggled" into Ethiopia?
Re: የ7ተኞው ንጉስ ካቢኔ፤ ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 14 May 2024, 19:49
by Abere
Axumezana also truly shares the crime committed for the last 6 years with the 7 headed-dragon who mowed down 1.5 million Tigres.
Axumezana wrote: ↑14 May 2024, 15:11
Axumezana shares similar vision for Ethiopia to the 7th King but has to also provide constructive criticism. The central message of my poem is :
"ለዚሁ ተጠያቂ ንጉሱ ነው
በሃሳብ ሞጉትኝ ማለት ሲገባው
ሁሉ አዋቂ መድረኩን 100% ተቆጣጠረው"
Re: የ7ተኞው ንጉስ ካቢኔ፤ ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 14 May 2024, 20:02
by Axumezana
Abere,
Do not misrepresent Axumezana!
I share PM Abiy's vision of prospering Ethiopia but i have been exposing and critics of his wrong doings!