A BRITISH LAW FIRM IS FINALIZING THE DETAIL DRAFT OF ETHIO-SOMALILAND HISTORIC AGREEMENT
WELL, THIS WAS MY MAY 14TH PREDICTION - CLOSE ENOUGH!!! SLR INDEPENDENCE DAY IS STILL 2 WEEKS AWAY. WE NOW HEAR ABOUT MOU ALMOST EVERY DAY. WHY? ACTIVITY TEMPO HAS PICKED UP!!! ETHIOPIA'S SILENCE IS A GOOD TACTIC!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: A BRITISH LAW FIRM IS FINALIZING THE DETAIL DRAFT OF ETHIO-SOMALILAND HISTORIC AGREEMENT
የምንኮራባቸው የህግ ባለሞያቻችን የት ሄደው ነው የእንግሊዝ ጠበቃዎች ፊት እየገረፈን ስምምነቱን እንዲፅፉልን የምንለምነው?
Re: A BRITISH LAW FIRM IS FINALIZING THE DETAIL DRAFT OF ETHIO-SOMALILAND HISTORIC AGREEMENT
HorseAs's position reminds me of the joke: The owner of a bar tells a rowdy customer, "I give you to three to get out, or I will kick you out" and starts counting, "one, two" hesitates and continues "two and half."

Re: A BRITISH LAW FIRM IS FINALIZING THE DETAIL DRAFT OF ETHIO-SOMALILAND HISTORIC AGREEMENT
እዚህ ኢ አር ላይ ለሚለፋደዱት ኤርትራዊያን ያለኝ ምክር አንድ ነው ።
ልክ የኤርትራ ጌታ ጣሊያን የፈራረሱት ግምቦች ለማደስ እንደሚመለው ሁሉ እንግሊዝ ወደ ቀድሞ አገሩ ተመልሶ ሊመጣ ጫፍ ላይ ነው ። ነጻ የሆነቸው የሱማሌላንድ ሬፑብሊክ ማንም ሌላ ኃያል መንግስት በተለይ አሜርካ ሳይሰለቅጣት አንግሊዝ ቀድማ ለመገኘት እየተጣደፈች ነው ። ከኢትዮጵያ ጋርም አብራ እየሰራች ነው ። ምናልባትም የኢትዮጵያን ባሕር ኃይልና የሱማሌላንኮን ባሕር ኃይል ለመገምባት ክንትራት መያዝ አቅዳ ይሆናል ።
የኢትዮጵያ ኔቪ ኦፊሰሮች በዝነኛው የንግሊዝ ጦር ት/ቤት ነበር የሚሰለጥኑት ።
ስለሆነም ኤርትራ በተመለከተ አሁን አሜሪካ ቪዛ ሊሰጥችሁ ስለ ወሰነ ወደ አሜሪካ ነው መሄድ ያለባችሁ ። ከኢትዮጵያ ጋራ የረባ ት ስ ስ ር የሚኖራት ኤርትራ አሰብን ለኢትዮጵያ ስትመልስ ብቻ ነው።
እርማችሁን አውጡ !
አኛ ኢትዮጵያዊያን እርስ በርሳችን በቅርቡ ሰላም ስንፈጥር ያፍሪካ ቀንድ ግዥዎች እንደ ምንሆን አለም ያውቀዋል! የምናደርገውም ያንን ነው !