ፋኖን፥ አታድንቁት!
Posted: 14 May 2024, 00:30
መጣሁ መጣሁ ካለ ድፍን አንድ አመቱ
አልደከማችሁም ወይ አጨብጫቢዎቹ
እውነት ተናገሩ ፋኖዬ ቀንጭረዋል
እንኳን እራት ኪሎ ከጎንደር ተገፍትረዋል
አምባጓሮ ትቶ እርቅ ይሻለዋል
አልደከማችሁም ወይ አጨብጫቢዎቹ
እውነት ተናገሩ ፋኖዬ ቀንጭረዋል
እንኳን እራት ኪሎ ከጎንደር ተገፍትረዋል
አምባጓሮ ትቶ እርቅ ይሻለዋል