Page 1 of 1

በሰዉ ዘር ታሪክ ስንት ሬይነሳንስ/ሬይነሳንሶች ሊኖሩ ይችላሉ? ትክክለኛዉን መልስ እንድትመርጡ በትህትና እጠይቃለሁ

Posted: 13 May 2024, 15:56
by Naga Tuma
ሬይነሳንስ ሲባል ስለምን እንደሆነ ጥልቀቱን ማወቅ ይህቺን ኣጭር ጥያቄ በትክክል መመለስ በቂ ነዉ።

በትክክል የሚገልጸዉ የሃገር ቋንቋ ቃል እስከሚገኝ የተለመደዉን ፈረንሳይኛ ቃል እየተጠቀምኩኝ ነዉ።

ትክክለኛዉን መልስ እንድትመርጡ በትህትና እጠይቃለሁ።