ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 13 May 2024, 14:40
ጀግናው ወዲ ራያ ፣ <<ኤርትራውያን ጠላቶቻችን ሆነው አያውቁም። ዋነኛ ጠላታችን መቀሌ ላይ ነው፣ ዋሽንቶን ላይ ነው። በመረጃ ፎሩም ውስጥ ተሰግስጎ ያለው የሕወሃት ካድሬ ነው፣>> ይላል። ተጋሩ በደንብ ውስጣችንን መፈተሽ ይኖርብናል ይላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/