-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ጀግናው ወዲ ራያ ፣ <<ኤርትራውያን ጠላቶቻችን ሆነው አያውቁም። ዋነኛ ጠላታችን መቀሌ ላይ ነው፣ ዋሽንቶን ላይ ነው። በመረጃ ፎሩም ውስጥ ተሰግስጎ ያለው የሕወሃት ካድሬ ነው፣>> ይላል። ተጋሩ በደንብ ውስጣችንን መፈተሽ ይኖርብናል ይላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
በማይክ ሀመር የተጠነሰሰው የፕሪቶሪያ የSelam/ ስምምነት በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ የተጫነውን ጭቆና እንዲባባስና እንዲቀጥል አድርጓል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ወዲ ራያ እውነቱን አፈረጠው! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ወዲ ራያ ለለ ነቱ ኩላህና ተጋሩ ንፈልጦ ግን ከይንፀውዮ ንስከፍ ሓቂ ኻይፈርሐ ዶርጊሑዎ። ኡቱ ልሓደ ነጥቢ ሓሙሽተይ ሚልዮን ቆልዑ ትግራይ አው ውክልና ጦርነት ለህለቐ ወያነ እዩ ዋና ፀላኢና። ኡቱ <<ትግራዋይ ኮይኑ ልሕውሃት ዘይወድቕ ግንባር ግንባሩ ብጥይት በሉዎ>> ልበለ እዩ ቀንዲ ፀላኢና።