Page 1 of 1

በጭባጫው አብይ አህመድ በዚህ መልኩ ነው ድልድዩ ላይ የወጣው

Posted: 13 May 2024, 11:55
by Misraq
.
.
.
he is scared



Re: በጭባጫው አብይ አህመድ በዚህ መልኩ ነው ድልድዩ ላይ የወጣው

Posted: 13 May 2024, 13:36
by DefendTheTruth
4 ኪሎ ስሉን ቆይቶ፣ አሁን ደግሞ ባሕርዳርንም መከላከል አቃታቸዉ እንዴ፣ አያልቅባቸዎች?

አሁን ጥያቄዉ እየመጡ ነዉ፣ ወይስ እየመጣ ነዉ የምለዉን መምረጡ ላይ ነዉ!

Re: በጭባጫው አብይ አህመድ በዚህ መልኩ ነው ድልድዩ ላይ የወጣው

Posted: 13 May 2024, 14:42
by Misraq
.
.
.
በሄሊኮፕተር መጥታ 17 ደቂቃ ተቀርጻ ላሽ አለች የበሻሻዋ እመቤት :lol: :lol:


Re: በጭባጫው አብይ አህመድ በዚህ መልኩ ነው ድልድዩ ላይ የወጣው

Posted: 13 May 2024, 23:45
by Fed_Up
መጽናናት መሞከሩ ባልከፋ ግን አቢይ ለምን ትግራይ አይሄድም? ብሎ መጠየቅ ባልከፋ...

አቢይ ትግራይ ቢረግጥ ሬሳው ይመለሳል::

አብይ አማራን ንቆታል:: አራት ነጥብ

Re: በጭባጫው አብይ አህመድ በዚህ መልኩ ነው ድልድዩ ላይ የወጣው

Posted: 14 May 2024, 02:52
by Educator
He shouldn't hover on the air for a minute let alone 17 minutes on the ground. It is shameful moment in the struggle to unseat this satan. I have been feeling sad ever since I saw his stupid speech on the bridge.

And I heard hodam wutaf nekai priest accompanied him.

Re: በጭባጫው አብይ አህመድ በዚህ መልኩ ነው ድልድዩ ላይ የወጣው

Posted: 14 May 2024, 05:47
by Right
Abiye Ahmed Ali is a deadman walking.
He is dying a slow and agonizing death. No armed bodyguards will save him from what is coming at him.

Those of you Askaris who are wishing a civil war and massacre you are not going to succeed. The Amharas will end this tragedy meticulously. Slowly but surely.
The economy will do half of their job. I don’t think you will understand this part of the theory. Just watch with patience.