Page 1 of 1

ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤

Posted: 13 May 2024, 08:13
by Axumezana
አራት፥ ኪሎ፥ አራት፥ ኪሎ፥ እያልክ፥ስታናፋ፥
እብይ፥ ጎንደር፥ ገባ፥ባህርዳር፥ ተሰልፋ
የአይጥ፥ ጉድጓድ፥ገብተህ፥ ስታንቀላፋ፥
የፋንዬ፥ ነገር፤ሆነብን፥ ጉንጭ፥ እልፋ

ጠበንጃህን፥ አጥፈህ፥ ጉድጓድ፥ መግባትህ
ታች፥ ላይ፥የምትለው፥ ነውና፥ ያላቅምህ
ረጋ፥ ተንፈስ፥ በል፥ አጥብቅ፥ አንድነትህ

ርስት፥ ደም፥ አልጋ፥ አስመልሳሎሁ፥ ብለህ፥
ሁሉ፥ አማረሽ፥ ፋኑዬ፥ ቀረህ፥ተንቀዋለህ
ውጣው፥ አቀበቱን፥ ሽለላውን፥ ትተህ፥
ወይ፥ ሰላም፥ ግባ፥ ድርድር፥ እርቅ፥አድርገህ

Re: ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤

Posted: 13 May 2024, 09:35
by Misraq
በውስጥህ ለፋኖ ጥልቅ አብሮት አለህ፥፥ TDF የፋኖ አይነት የውጊያ ስልት ቢጠቀም 1.5 million ትግራዋይ እንደ ቅጠል አይረግፍም ብለህም ታስባለህ፥፥ :lol: :lol: Don't you?

ፋኖ ለደጋፊዎቹ መሬት ላይ ተንከባለሉ ጆ ባይደን ብላችሁ ጩሁ ባለማለቱም አስደማሚ ሆኖ አግኝተሀዋል :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤

Posted: 13 May 2024, 11:10
by Abere

እየነዘነዘው እየጠዘጠዘው አመርቅዞ ቁስሉ ፋኖየ የወጋው፤
መሸለብ አቅቶት ከእንቅልፉ እያነቃው፤
ፋኖ! ፋኖ! ይላል እባብ እንደ በላው ።

አንጄት የሚያርሰው የፋኖየ ተኩስ፤
ውሃ! ውሃ! አስብሎ አፈር የሚያለብስ፤
ቆስሎ ለተረፈ ማልዶ የሚያስለቅስ፤
ቻለው አክሱምዜና - እራስህን አስታግስ።

Re: ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤

Posted: 13 May 2024, 20:20
by Axumezana
ፋኖን፥ ማን፥ ይጠላል፥
ቅን፥ መንገድ፥ ቢሄድ፥ አገር፥ ያድናል፥
ምክር አልሰማ ብሎ፥ ይንከባለላል፥
እንደ፥ አሎሎ፥ ድንግያ፥ ፍሬ፥ አልባ፥ ሁነዋል፤