Page 1 of 1

የአብይ ካድሬዎች ተሸብረዋል። የአብይ በ17 ደቂቃ ውስጥ መፈርጠጥ አስደንግጧቸዋል። አማራ ክልል በፋኖ ነፃ እንደወጣ አሁን አወቅን እያሉ ነው። ቂቂቂ

Posted: 13 May 2024, 00:21
by Union
እዋይ ገሜሳ ሁዴሳ :lol:

Re: የአብይ ካድሬዎች ተሸብረዋል። የአብይ በ17 ደቂቃ ውስጥ መፈርጠጥ አስደንግጧቸዋል። አማራ ክልል በፋኖ ነፃ እንደወጣ አሁን አወቅን እያሉ ነው። ቂቂቂ

Posted: 13 May 2024, 03:40
by Union
ኦሮሙማ አብይ ካድሬዎቹን እና ገልቱ ወታደሮቹን የሚያማልል እና ይሚያደነዝዝ ፕሮፖጋንዳ ሊሰራ ገብቶ፣፡ነገር ግን ፋኖ እውነተኛ ፕሮፖጋንዳ አናቱ ላይ ሰራበት።በ 17 ደቂቃ ውስጥ አስፈርጥጦ።