Page 1 of 1

ድልድይ አስመርቃለሁ ብሎ ህዶ በፋኖ ሞርተር ተስቶ ከ17 ደቂቃ የጎጃም ቆይታ ቦሀላ ፈርጥጦ አመለጠ

Posted: 12 May 2024, 22:07
by Union
:lol: :lol: :lol:

አይይይይይይይይ

Re: ድልድይ አስመርቃለሁ ብሎ ህዶ በፋኖ ምርተር ተስቶ ከ17 ደቂቃ የጎጃም ቆይታ ቦሀላ ፈርጥጦ አመለጠ

Posted: 12 May 2024, 22:28
by Fiyameta
union the butcher of Mai-Kadra, please stop butchering the Amharic language.
Write in your mother tongue -- Tigray Tigrigna. ላውዚ ማውዚ :mrgreen: :mrgreen:

Re: ድልድይ አስመርቃለሁ ብሎ ህዶ በፋኖ ምርተር ተስቶ ከ17 ደቂቃ የጎጃም ቆይታ ቦሀላ ፈርጥጦ አመለጠ

Posted: 12 May 2024, 22:44
by Selam/
የሻቢያ አልቅቶች ኢትዮጵያ መረጃ ላይ በአማርኛ ግጥም አድርገው እየፃፉና አማርኛ እያነበቡ ኢትዮጵያውያኖችን በቋንቋችሁ ተጠቀሙ ሲሉ፣ ምን ያህል ልባቸው የተቆለመመ ድንጋይ ራስና ዕርጉም መሆናቸውን ያረጋግጡልናል።

Re: ድልድይ አስመርቃለሁ ብሎ ህዶ በፋኖ ምርተር ተስቶ ከ17 ደቂቃ የጎጃም ቆይታ ቦሀላ ፈርጥጦ አመለጠ

Posted: 12 May 2024, 23:47
by Union
ያጣ ሌባ ተሳድቦ ይሄዳል ነው ነገሩ።

እነሱ የተስፍዬ ገብረ እባብን አላማ ለማሳካት 24 ሰአት ሲጋጋጡ የነበሩ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በእርስ እንዲባላ ጥርሳቸውን ነክሰው እድሜያቸውን በሙሉ ሲሰሩ የነበሩ፣ የአኖሌ ሀውልትን የገነቡ፣ 2.5 million ኦሮሞ እና ትግሬ ያስገደሉ፣ ማንኛውንም የምዕራባዊያንን እቅድ አስፈፃሚ ሴጣን የሆኑ ቀንደኛ ጠላቶቻችን ናቸው አስከሪ ሻቢይ ማለት።

ግን አልተሳካም። እነሱ የቆፈሩት ጉድጓድ ውስጥ ገብተዋል። መውጫም የላቸው። እንደጉድ ሴጣን ጨፍጭፍአቸው depopulated አድርጓቸዋል። በጠኔ በችጋር ለብልቦአቸዋል፣ ምግብ ፍለጋ አንከራቷቸዋል

Selam/ wrote:
12 May 2024, 22:44
የሻቢያ አልቅቶች ኢትዮጵያ መረጃ ላይ በአማርኛ ግጥም አድርገው እየፃፉና አማርኛ እያነበቡ ኢትዮጵያውያኖችን በቋንቋችሁ ተጠቀሙ ሲሉ፣ ምን ያህል ልባቸው የተቆለመመ ድንጋይ ራስና ዕርጉም መሆናቸውን ያረጋግጡልናል።